#የፈተና_ውጤት_ማስታወቂያ
በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ የተወዳደራችሁና ቃለመጠይቅ ያለፋችሁ ስማችሁ ከዚህ ላይ የተዘረዘረው በሙሉ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ የሰው ኃይል ኦፕሬሽንና ልማት ማኔጅሜንት ከሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ በአካል በመቅረብ የቅጥር ፎርማሊቲ (የጤና ምርመራ: የፎሬንሲክ ምርመራና ዋስ ማቅረብ ወዘተ ) እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።
ለሥራ ቅጥር ያለፉ አመልካቾችን ሥም ዝርዝር ከታች ባለው Link በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ👇👇
https://sewaseweth.com/sidama-bank-exam-result/
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
ይሕ መረጃ ለሚመለከታቸው እንዲደርስ #Share #Forward በማድረግ እንተባበር።

Sewasew
Sidama Bank Exam result announcement - For Zero year Applicants - Sewasew
we urge you to complete the employment formalities (health examination: forensic examination and providing security, etc.) in person