#አስቸኳይማሳሰቢያ
ለትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ እና የአቻ ግመታ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ!
ከነገ መስከረም 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ማስረጃ የማረጋገጥ እና የአቻ ግመታ አገልግሎት በበይነ መረብ አማካኝነት https://neta.gov.et መተግበሪያ ብቻ መስጠት የምንጀምር በመሆኑ አገልግሎት ፈላጊዎች ሁሉም የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ስካን (Scan) በማድረግ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በኦንላይን ቀጠሮ ካስያዙ ተገልጋዮች በስተቀር ሌሎች ተገልጋዮችን በአካል የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
ማስታወሻ፡-አገልግሎት ፈላጊዎች ትክክለኛውን የኢ-ሚይል አድራሻችሁን ብቻ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡