Ethio Job Vacancy
45.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
156 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
Ethio Job Vacancy
Help! I Need Your Assistance! I am not a recruitment agency; I simply share job vacancies with job seekers through social media. Unfortunately, my Facebook group, which had over 398K members, was disabled. For the past year and six months, I have been unable…
#ተጨማሪ_መረጃ!
ትላንት የፌስቡክ ግሩፕ ላይ Disabled የሆነ እንዴት ማስመለስ እንደሚቻል እርዳታችሁን ጠይቄ ነበር። የተወሰናችሁ ምላሽ ሰጣችሁኛል አመሰግናለሁ። ይህ ግሩፕ ቻናል በርካታ አባላት የራሳቸውን ምርትና አገልግሎት የፌስቡክ ሕግን የተከተለም ያልተከተለም ፖስት እንዲደረግላቸው ይልካሉ (Pending post). እኔም መሰል ጥያቄዎችን ፖስት እንዲያደርጉ ፍቃድ አልሰጥም። ከጊዜ በኋላ እነዚህን ከ70 ሺ በላይ የሚሆኑ Pending Post የፌስቡክ አልጎሪዝም የፌስቡክ ሕግን የሚፃረሩ ናቸው ብሎ ቻናሉን Disabled አደሰገብኝ። በኋላ የገባኝ ነገር ቢኖር የሉሲፈር፣ የመርጌታ፣ የኤጀንሲ እና የመሳሰሉ ፖስት ከግሩፑ አባላት ሲላኩ እየጠበኩ ሁሉንም Pending post በየጊዜው Decline or Reject ማለት ይጠበቅብኝ ነበር። እንጂ እኔ ከሥራ ማስታወቂያ እና ከአንዳንድ ጠቃሚ አስተማሪ ጽሑፎች ውጭ ፖስት አድርጌ አላውቅም። ለዚህ ግሩፕ ቻናል መታገድ Disabled መሆን ምክንያቱ ይህ ነው። ምን አልባት እንደዚህ አይነት ችግር ሲያጋጥም በምን አግባብ እግዱ እንዲነሳ ማድረግ እንደሚቻል የምታውቁ ካለ በድጋሜ እርዳታችሁን አፈልጋለሁ መልዕክት አስቀምጡልኝ።
አመሰግናለሁ!