Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ
#ቀብሪ_ደሃር_ዩኒቨርሲቲ

ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

➤ የሥራ መደብ፦ በ13 የትምህርት መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 38
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ 2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም

አመልካቾች ምዝገባ ለማድረግ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡ በኢሜል አድራሻ ለመላክ፦ kduhrd@kdu.edu.et