Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#ለሥራ_ፈላጊ_ወገኖች_በሙሉ

www.sewaseweth.com ውድ ስራ ፈላጊዎች በማንኛውም የትምህርት ዝግጅት ለተመረቃችሁ በዜሮ ዓመት እና በሥራ ልምድ የሚወጡ በባንክ፣ በኢንሹራንስ፣ በ NGO፣ በጤና፣ በምህንድስና፣ በሽያጭ፣ በሹፌር፣ በጥበቃ፣ በፅዳት፣ በተላላኪ፣ እና በሌሎች ሙያዎች በመንግስት እና በግል ተቋም
የሚወጡ አዳዲስ የስራ እድል ማስታወቂያ መረጃ በየቀኑ እኛ ጋር ያገኛሉ። እነዚህንም መረጃ በቴሌግራም https://t.me/Ethiojob1Vacancy አድራሻ ላይ ያገኛሉ።
በዚህ አጋጣሚ በተለይ አዳዲስ ተመራቂዎችም ሆናችሁ ሌሎች ወገኖቼ Scholarships(የትምህርት ዕድል)፣ Inter-ship
Free Course እናሰለጠናለን፣ ለስራ መግብያ ፈተናዎች እናዘጋጃለን፣ በሚወጡ ክፍት የስራ መደቦች እናስቀጥራችኋለን ከሚሉ አደገኛ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
አዎ እደግመዋለሁ ሥራ እናስቀጥራለን ከሚሉ አጭበርባሪ ደላሎች፣ ኤጀንሲዎች እና ግለሰቦች ተጠንቀቁ።
መረጃውን ለሌሎች እንዲደርስ በፍፁም ቅንነት #Share #Forward በማድረግ ይተባበሩ።
መልካም የሥራ ዕድል!