#ለሥራ_ፈላጊዎች_የውጭ_ሥራ_ዕድል
የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።
▪️1- ካርዲዬሎጂስት
▪️2- የማርኬቲንግ ባለሙያ
▪️4- ኬሚካል ኢንጅነር
▪️5- ባስ ድራይቨር
▪️6- አርክቴክት
▪️7- አካውንታን
▪️8- አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
▪️9- የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
▪️10- የአይ ቲ ባለሙያ
▪️11- የፋርማሲ ባለሙያ
▪️12- የሽያጭ ባለሙያ
▪️13- የሶፍትዌር ባለሙያ
▪️14- ሜዲካል ዶክተር
▪️15- የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
▪️16- ነርስ
▪️17- ግራፊክስ ዲዛይነር
▪️18- የፀጉር ባለሙያ
▪️19- የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ
▪️Find More Details here
ዝርዝሩን እና እንዴት Online ማመልከት እንደምትችሉ ከታች ባለው Link በመግባት መመልከት ትችላላችሁ 💧💧💧💧💧
https://sewaseweth.com/ministry-of-labor-and-skills-job/
Deadline: Open Now
@Ethiojob1Vacancy @Sew_A2012
ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ እጅግ ጠቃሚ የሥራ እድል ስለሆነ መረጃውን #Share #Forward ማድረግ አትርሱ