Ethio Job Vacancy
45.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
156 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#Update
✍️ ለአይቲ ትሬኒ የሥራ ማስታወቂያ ተመዝጋቢዎች!

ፀሐይ ባንክ 📆 ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ባወጣው የአይቲ ትሬኒ የሥራ መደብ ዝቅተኛውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች 📆የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ለሚሰጠው የኦንላይን ፈተና እንድትዘጋጁ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡

ይሁንና ዝቅተኛውን መሥፈርት እንደምታሟሉ እና ስማችሁ በጥሪ ማስታወቂያው ዝርዝር ውስጥ እንዳልተካተተ በተለያየ መንገድ ቅሬታ ያቀረባችሁ አመልካቾች አላችሁ፡፡

በመሆኑም 📍አዲስ አበባ፣ በቅሎ ቤት በተለምዶ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው መዓዛ ደሳለኝ ሕንፃ ላይ የፀሐይ ባንክ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤት እስከ 📆 የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ድረስ በአካል በመገኘት ማስረጃችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll
ከዚህ በፊት ባንኩ ለፈተና የተጠሩትን ሥም ዝርዝር ለማዬት ይሔን Link ይጠቀሙ👇
https://sewaseweth.com/tsehay-bank-call-for-exam-2/
መልካም ዕድል!
መረጃው ለሚመለከታቸው እንዲደርስ ሼር ይደረግ።