Forwarded from CGI_AASTU (N _ G)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ለወገኑ ነፍሱን ችሮ
ከፈጣሪው ተነጋግሮ
ከልቦናው ተመካክሮ
ጀግንነቱን አሳድሮ
ጋሻ ጦሩን ወስዶ ጓሮ
ለጠየቁት እሺ መልሱ
እያሞኙት አይከስ እሱ
ወንበዴዎች በመቅደሱ
እየገቡ ቢቀድሱ
ጠበቀና አጠራቅሞ
ልቡን ከእጁ አሳስሞ
ሀገር ምድሩን አፋፍሞ
ሀገር ስጠኝ ብሎ ላለው
ገሰገሰ ለደፈረው
ከሀገር ወድያ ምንስ አለው
ጦቢያነቱን ማን ሊሽረው? "
ድል፣ኩራት ፣ ጀግንነት ፣ ክብር ፣ምኒልክ ፣ ኢትዮጵያዊነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዝክረ አድዋ በ CGI AASTU ከ ENKOPA STUDIO × @Planet_studio ጋር በመተባበር የቀረበ።
@cgi_aastu
#adwa#CGIAASTU #planetstudio #Enkopastudio #3d #Cgiaastu #animation #art #creativity