This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ayrô Mawqah Afrikak Dacarsittoh Xiinah Ayroh Ekespo, Agda-Baxissok 17/2016 -23/2016 fanah, Addis Ababal..
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ሽልማት አስመልክቶ ያስተላለፉት የእንኳን ደስ አለን መልእክት፤
ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶክተር አብይ አህመድ የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለም ለተጎናፀፉት አለም አቀፍ እውቅና እንኳን ደስ አላቹህ ደስ አለን!
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት ራሳችንን የመቻል ራዕይ ስኬት ላሳዩት አመራር ብቃት እና ቁርጠኝነት፣ ብሎም ፈጣን፣ ተለዋዋጭ እና ፈታኝ በሆነው ከባቢያዊ ሁኔታ በቆላ ስንዴ ምርት በተከተሉት ፈጠራዊ መፍትሔ አለም አቀፍ ዕውቅና በመጎናፀፈቸው ለመላው ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ደስ አላቹህ ደስ አለን ለማለት እወዳለሁ።
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ ልዑካን ቡድኖች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች፣ በጣልያን የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ተልዕኮዎች አባላት እንዲሁም የግሉ ዘርፍ ተወካዮች በተገኙበት የተቀበሉት ይህ ሽልማት ወደ ከፍታ እያደረግን ያለውን ጉዞ በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የሰጠ ታላቅ ክስተት ነው።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከለውጡ ወዲህ በግብርናው መስክ ቁልፍ ኢንቨስትመንቶችን ያደረገች ሲሆን በስንዴ ምርት ራስን የመቻል ሥራዎችን በማከናወን በዐበይት ምርቶችም ላይ ከፍተኛ ዕድገት አስመዝግባለች፣ ይህም እንደ ሀገር የተከተልነው የጠራ ፖሊሲ፣ ቁርጠኛ አመራር እና ስራዎችን በተቀናጀ እና በተባበረ ክንድ በመደመር መርህ የመፈፀማችን ውጤት ነው።
መላው ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶክተር አብይ አህመድ የተሸለሙት የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ የሁላችንም ክብር ነውና በድጋሚ እንኳን ደስ ያለን እያልኩኝ እያስመዘገብናቸው ያሉ ድሎቻችን ሌላ ድል ለመፈፀም ግብአት እያደረግን በምግብ ራሳችንን ለመቻል ሁላችንም ተግተን እንስራ ስል መልእክቴን አስተላልፋለሁ።
አወል አርባ ኡንዴ
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Qafar Rakaakayak Naharsí saqal Massakaxxale Cajji Awwal Qarba, Nahrsi Malak Dr. Abiy Acmad baadak maaqiddi egla( FAO) Agri-Kollah Medaaliyah Acwa Geemih Unkaqiinô Farmo Tatruse
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Come and Visit Afar
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አዲስ ያስገነባውን ፋና ላምሮት ስቱዲዮ ባስመረቀበት ወቅት ያስተላለፉት መልዕክት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Teef Buqre Dubte Daqaaral.....
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Teef Buqre Canruki Daqaaral