Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
#በዓለማችን ላይ የብልጽግና ራዕይ ማሳካት የቻሉት በታሪክ አጋጣሚ የተገኘውን ዕድል በጊዜ፣ በአግባቡና በብልሃት መጠቀም የቻሉ ናቸው።

እንደዚህ አይነት ሽርፍራፍ ዕድሎችን ለመጠቀምም ህዝቡን በተሻለ ሆኔታ መነቅነቅና መቀስቀስ የሚችል አቅም ያለው አመራር እና የስነልቦና አንድነት ያለው ጠንካራ ህዝብ ያስፈልጋል።
ያኔ ነው የሚናልመውን የብልጽግና ራዕይን የሚናሳካው።

ያኔ ነው ከገባንበት የድህነትና የኋላቀርነት አረንቋ ተላቀን ወደ እድገት ጎዳና የሚንገሰግሰው።

በአንድነት በመደማመጥ፣ በመመከከርና፣ በመታራራም ካልሆነ በስተቀር፣ በመከፋፈል፣ በብሽሽቅና በስድብ የበለጸገ ሀገር በጭራሽ ተፈልጎ አይገኝም።

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ