#Samarâ magaalah addal gitak iroh xissinteh sugte 114 takkeh tan qarwal Samara-Logyah Xiinisso maaqatta beyte
Samara-Qasa dirrik 06, 2014 (AFMMA)
Samarâ magaalah addal gitak iroh xissinteh sugte 114 takkeh tan qarwal Samara-Logyah Xiinisso maaqatta beyte
Samara-Loogiyah magaalah xiinissok ciggiila Saqala yan Gifta Yaasin Macammad elle qaddoyseh yan innal Samarâ magaala 'Master Plan' Qimmol kah bicissa heenih Xisen Magaalooluk qimbot tan magaala takkay immay magaala addalal 'Master Plan' bayisaa taamoomi akkuk sugtem warse.
Samara-Logyi magaalah xiinissok Kallaytô Kutbeh Buxak saqala yan Gifta Qabdu Macammad isi katuk 'Samarâ magaalah addal gitak iroh takkeh tan taamoomil faxximtah tan maaqatta elle beeloonum diggoyse.
"Gitak iroh tekkeh sugte xisneenal maaqatta beyaanamih taama akkuk geytimtam" kassiiseh yan Samarâ Magaalah Footimak Saqalah yan Gifta Qarrado Qiise 'Samarâ magaalah addal gitak iroh xissimteh tan qarwal nahrsi maaqatta asaaku gexxeh tanim Kee raqteh tan magaalah addal gita iroh xissimteh tan qarwal maaqatta beyoonuh kusaaqal geytimaanam qaddoyse.
Samarâ magaala addal gitak iroh xissimteh tan qarwa wagsiisak ayyunti exxaxi tecee mablal doolat asaaku gitah tan maaqatta beytem kinnuk maaqattat fooca fanah iyyaanam faxxintah tanim Kassiisen.
Missossem: Qusmaan Macammad
#QafárTV

#Ityoppiya Baadak Maaqiddi Porograamak Abnisâ Borxih Adoyta Akkuk Doorinte
Samara-Qasa dirrik 07, 2014 (AFMMA)
Ityoppiya Baadak Maaqiddi Porograamak Abnisâ Borxih Adoyta Akkuk Doorinte
Tengele Qaalam Dowaalih Eglal Ityoppiyak Maytani Farmoytih Kutbeh Buxa Doorô Lakal Tatrusse Farmol 'Ityoppiya baadak nabah yan ayyuntiinô qokol abta missoynak Abnisâ Borxih adoyta tekkem' diggoyse.
Ityoppiyak Afâ Caagiidah Malaakak Maxca Yabbixi Kutbeh Buxa Tatrusse farmol 'Ityoopiya awak adoyta akkuk edde doorinte missoynah addal 'galli caddol taqabi addat tan baaxooxa yayse qokol geytuh isi dirkik awqelem' yiysixxige.
#Ethiopian Press Agency

#Oyti Goranto
Ahaak gubal Taswiir kak tablen Awki Shifa Saqid Shifa deqsitaah, Karmak 13 Liggidat Yaniih, Guubuh elle sugem Kilbattî Rasuk Erebtî Daqaarak Bacri Awda.
Tama Awki Juntâ Qarkakisa Erebtî Daqar tibbixeemik nammey haytoh Ayro wadar dacayrih elle bee aracak buxa maaduurinnam kay buxah mari warsa.
Dagoo ayroorah lakal, tama awki Loogiyal kaa yaaxige mari kaa yubleemih asmat geenih sugeenim kay buxah mari yecee oytil timixxige.
Abba migaq: Saqid Shifa Acmad
Iná migaq: Qadawka Macammad Deenay
Tama Awka Yuble mari wonna hinnay yobbe mari yenek ahaak gubal Siinih daffesne Silkittel Kaluuluwusak kay buxah mara Ceya Kee bohoyuk tayyaaqeenim sin esserna.
Kay Abbak Gabâ silki/kilkitte
➟0986225337
➟0942007319
#Awki Buxah Mara

#ጁንታው "ከአፋር መሬት ሙሉ በሙሉ ለቅቄ ወጥቻለሁ" በማለት ለሚያሰራጨው የውሸት ፕሮፖጋንዳ አስመልክቶ እውነታውን ለመግለፅ የተሰጠ መግለጫ
----------------------------------------
አሸባሪው ህወሀት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ከወረራቸው በአፋር ክልል የኪልበቲ ረሱ ዞን ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወጥቻለሁ በማለት ከሰሞኑ ከእውነት የራቀ የሀሰት የማደናገሪያ ፕሮፖጋንዳ በማሰራጨት ላይ ይገኛል።
በከባድ መሳሪያ በመታገዝ በንፁሃን ላይ ከባድ ድበደባ በመፈፀም የኪልበቲ ረሱ ዞን ወረዳዎችን መጋሌ ወረዳ ፤አብአላ ወረዳ፤ አብአላ ከተማ አስተዳድር፤ኤረብቲ ወረዳ፤ በራህሌ ወረዳነና ኮነባ ወረዳን በሀይል በመቆጣጠር የዘር ማጥፋት በመፈፀም ፣ የአካል ጉዳት በማድረስ፣ ከቤት ንበረት በማፈናቀል እና የግለሰቦችና የህዝብ ሀብትና ንብረት ላይ ከባድ ዝርፊያ እና ውድመት ማድረሱ ይታወቃል። ጁንታው እያካሄደ ያለው ጦርነት የፖለቲካ አጀንዳ ብቻ ሳይሆን ጦርነቱ ወደ ሃይማኖት ጦርነት እንዲቀየር ቁርአን በማቃጠል፣ መስጂዶችን በማውደም ሙከራ አድርጓል። ከዚያም አልፎ ለዘመናት አብረው የኖሩ የአፋር እና የትግራይ ህዝብ በዘር እንዲጣሉና ጦርነቱ የብሄር ጦርነት እንዲሆን ብርቱ ጥረት ቡድኑ ቢያደርግም ይህ እኩይ ሀሳባቸው እንዳይሳካ የአፋር ህዝብና መንግስት ትልቅ ትግል አድርገዋል።
ቡድኑ በኪልበቲ ረሱ በቁጥጥሩ ስር ባደረጋቸው ወረዳዎች ለማሰብ የሚዘገንኑ እጅግ አረመኔያዊ የሆነ ጭካኔ የተሞላበት በከባድ መሳሪያ ንጹሀን ሴቶችን፤ ህጻናትና አዛውንቶችን በጅምላ በመጨፍጨፍ፤ ከ500 ሺህ በላይ ዜጎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ የከባድ መሳሪያውን ድብደባ በማጠናከር ለከባድ እንግልትና ስቃይ እንዲዳረጉ በማድረግ በሀብትና ንብረት ላይ የተቀናጀ የሆነ ዝርፊያና ውድመት በመፈፀም በግለሰቦች መኖሪያ ቤቶች ላይ፤ የንግድ ተቋማት ላይ፤ የሀይማኖት ተቋማት ላይ እንዲሁም የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት በተለይም በሆስፒታልና የጤና ተቋማት፤ በትምህርት ቤቶችና ሌሎች ተቋማት ከጥቅም ውጭ እንዲሆኑ በውስጡ ያለውን ንብረት በሙሉ በመዝረፍና በማውደም መረጃዎችን በማጥፋት፣ በመጓጓዣ መጫን የሚፈልጉትን ጭኖ በመውሰድ፣ ያልፈለጉትን ደግሞ እልህ በተሞላበት ሁኔታ በማውደም አሸባሪው ህወሀት የአፋር ህዝብ ቀንደኛ ጠላትነቱን በማስመስከር አሁን ላይ ደግሞ “ከያዝናቸው አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ለቅቀናል’ በማለት የተካነበትን ነጭ ውሸት እያሰራጨ ነው።
ይህ ቡድን የተካነበትን የማደናገሪያ የውሸት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለቅቄያለሁ በማለት በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ስቃይ በማራዘም ቀጠናውን አሁንም ወደ ቀድሞው ሰላምና መረጋጋት እንዳይመለስ እና ግጭቱ እንዳይቆም እንደዚሁም የሰብአዊ ድጋፍ በሚፈለገው መልኩ እንዳይደርስ እንቅፋት ለመሆን እና ርሃብን ለርካሽ ፖለቲካቸው ትርፍ መጠቀሚያ ማድረግ መቀጠሉ "ከአፋር ሙሉ በሙሉ ወጥተናል" ፕሮፖጋንዳቸው ማሳያ ነው። በመሆኑም የፌደራል መንግስትም ሆነ አለም አቀፉ ማህበረሰብ የዚህን እኩይ ቡድን ሴራ በቅጡ በመረዳት ቡድኑ የአካባቢው ሰላም እና መረጋጋት እንዲመለስ ቁርጠኛ አለመሆኑና ለዚህም ሀላፊነቱን አሸባሪው ህወሀት የሚወሰድ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል። የአለም ህብረተሰብ ጁንታው በአፋር ህዝብ ላይ ያደረሰውን የዘር ማጥፋትና ግፍ እና በደል በአግባቡ እንዲገነዘብ ሰፊ ጥረቶች የተደረጉ ሲሆን አመርቂ የሆኑ ውጤቶን በማስገኘትም ላይ ይገኛል።
ጁንታው በትግራይ ህዝብ ላይ እየቆመረ ያለውን ቁማር በአፋር ህዝብና መሬት ላይ ሆኖ እየፈፀመ ያለውን የፖለቲካ ንግድ የማያዛልቅ በመሆኑ ባስቸኳይ ሊያቆም ይገባዋል። የትግራይ ህዝብም የህወሀትን ሴራ በአግባቡ ተረድቶ ቆሜለታለሁ የሚለውን የትግራይ ህዝብን በሴራ እያሰቃየ እና ለፖለቲካ ትርፉ መጫወቻ እያደረገ መሆኑን በመረዳት ቡድኑ በትግራይ ህዝብ ስም እየሰራ ያለውን ርካሽ የፖለቲካ ንግድ እንዲያቆም በአንድ ድምፅ በቃህ ማለት ግድ ይለዋል። ለሽብር ቡድኑ ህዝብ የቱንም ያህል ቢሞት እና ቢሰቃይ ጉዳዩ አለመሆኑን በአፋር ህዝብ ላይ ብቻም ሳይሆን በትግራይ ህዝብም ላይ በተግባር በማሳየት ላይ ይገኛል። ታሪካዊው የአፋር ህዝብ ጠላት አሸባሪው ህወሀት በህዝባችን ላይ ያደረሰው ግፍና በደል ወሰን የሌለው ሲሆን ቡድኑ ያደረሰው ኪሳራም ታሪክ ሆኖ ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ይሆናል።
አሸባሪው ህወሀት እድሜውን ለማራዘም የአፋርን መሬት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ በሀይል በመያዝ ከባድ የሆነ ሰብአዊ ና ቁሳዊ ኪሳራ እያደረሰ ያለ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ሌላ ትርፍና ሌላ ማደናገሪያ በመፍጠር በሀይል ከወረሯቸው የአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ወረዳዎች "ሙሉ በሙሉ ለቀናል" በማለት እየነዛ ያለው የተለመደ ውሸት ከውሸትነት የማያልፍ እና ጁንታው እስካሁን ድረስ ከኪልበቲ ረሱ ወረዳዎች ከመጋሌ፤ ከበራህሌ፤ ከኮነባ፤ ከአብአላ ወረዳ፤ ከአብአላ ከተማ አስተዳድር አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ለቅቆ
ያልወጣ እና የአካባቢው ሰላምና መረጋጋት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ የቡድኑ እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ነው።
መንግስት ለሰብአዊ ድጋፍ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለህዝብ የሰብአዊ ድጋፍ እንዲደርስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራ ባለበት ሁኔታ ቡድኑም ለቀጠናው ሰላምና ለሰብአዊ ድጋፍ መሳለጥ አይነተኛ ሚናን ለመጫወት በሀይል ከወረራቸው የአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን ወረዳዎች
ቀሪ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ በአስቸኳይ ለቅቆ ሊወጣ ይገባል።
ቀጠናው ወደ ቀድሞ ሰላምና መረጋጋት እንዲመለስና ህዝብ ለህዝብ ትስስሩ ከስጋት ነፃ በሆነ መልኩ እንዲቀጥል በከባድ መሳሪያ ንፁሀንን በመደብደብ የአፋርን ወሰን ጥሶ በመግባት ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ያደረሰው አሸባሪው ቡድን አካባቢውን በሙሉ ለቅቆ መውጣት ይገባል።
በመጨረሻም አለም አቀፉ ማህበረሰብ በአሸባሪው ህወሀት የሚነሱ የሃሰት ፕሮፖጋንዳዎችን ጩኸት ሳይሆን በትክክል በተግባር መሬት ላይ ያለውን ሃቅ በመረዳት ሁሌም ከእውነትና ከሰብአዊነት ጎን ሊቆም ይገባል!
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ሚያዝያ 19/2014
ሠመራ