“ሕወሓት ለትግራይ ሕዝብ የሚላከውን እርዳታ ታጣቂውን እየቀለበበትና ለነጋዴዎች እየሸጠው ነው” - የትግራይ ወጣቶች
ሰመራ-መጋቢት 14, 2014 (አፋ.ብ.መ.ድ)

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ወደ ትግራይ የሚገባውን የእርዳታ ምግብ ታጣቂ ሀይሉን እየቀለበበትና የተረፈውን ለነጋዴዎች እየሸጠ የትግራይ ሕዝብን በረሃብ እየቀጣ ይገኛል ሲሉ የቡድኑን ግፍ በመሸሽ ወደ አማራ ክልል የገቡ የትግራይ ወጣቶች ገለጹ።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው ወጣቶች፣ የእርዳታ ምግብና መድኃኒቶች በአውሮፕላንና በመኪና ወደ ትግራይ እየገቡ መሆኑን ጠቅሰው፤ የሚገባው እርዳታ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ከመስጠት ይልቅ ለግለሰብ ድርጅቶች እየተሸጡና ታጣቂ ሀይሉን እየቀለበበት መሆኑን አስረድተዋል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ትግራይ ውስጥ በነበረበት ጊዜ የትግራይ ሕዝብ ወደ ክልሉ በሚገባ እርዳታ ተጠቃሚ ነበር የሚለው ከአዲግራት ከተማ ተሰዶ ወደ አማራ ክልል የገባው መሓሪ አብራሓ፤አሁን ግን እንኳን እርዳታ ሊሰጥ ይቅርና ሕዝቡ እህልና ገንዘብ አምጣ እየተባለ በሕወሓት የሽብር ቡድን ግፍና መከራ እየደረሰበት ይገኛል ብሏል።
"አውሮፕላን የእርዳታ ቁሳቁሶችን ይዞ በቀን ሁለት ጊዜ ወደ ትግራይ ይመላለሳል፤ መኪኖች በአፋር በኩል ብዙ የእርዳታ ምግብ ጭነው ወደ ትግራይ ገብተዋል" የሚለው ወጣት መሓሪ፤ ነገር ግን የትግራይ ሕዝብ እነዚህን የእርዳታ ምግብና መድኃኒት የት እንደሚገቡ እንደማያውቅ ገልጿል።
በፊት ልጆቹን ወደ ጦርነት ለሚልክ ወላጅ ብቻ እርዳታ አሁን ግን የሚገባው እህል ለግለሰብ መጋዘኖች እየተሸጠ ነው፤ የተረፈው ደግሞ ለቡድኑ ተዋጊዎች የቀለብ ፍጆታ ይውላል ሲል ያለውን ሁኔታ አብራርቷል። በሕዝብ የጤና ተቋማት መድኃኒት የሚባል ነገር እንደሌለና በእርዳታ የሚገቡ መድኃኒቶችና የሕክምና ቁሳቁሶች ለግል መድኃኒት ቤቶች እየተሸጡ መሆኑን ተናግሯል።
በጣም የሚገርመው ነገር በዶክተር ቴድሮስ አድኃኖም መሪነት የዓለም መንግሥታት የእርዳታ ምግብና መድኃኒት ወደ ትግራይ እየገባ አይደለም ሲሉ እየጮሁ ነው የሚለው ወጣት መሓሪ፤ ከመጮሃቸው በፊት ወደ ክልሉ የሚገቡ የእርዳታ ምግብና መድኃኒቶች የት እየገቡ ነው ብለው መጠየቅ አለባቸው ሲል የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሚዛናዊነት የጎደለው ወቀሳን ኮንኗል።
የትግራይን ሕዝብ በረሃብ እየጨረሰ ያለው የሕወሓት የጥፋት ቡድን መሆኑን ሊገነዘብ ይገባል ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
"የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ለትግራይ ሕዝብ ያለውን በጎ አመለካከት በትክክል እያየነው ነው፤ ከትግራይ ተሰዶ የሚመጣውን ሕዝብ እየተንከባከበ ያለው በሕወሓት እንደ ጠላት የሚታየው የአማራ ሕዝብ ነው" ብሏል። በሚኖርበት አካባቢ ከሦስት ጊዜ በላይ ለእርዳታ ተመዝግቦ አንዴም እንዳላገኘ የሚናገረው ደግሞ የአዲ ጉዶም ከተማ ነዋሪው ቢንያም አርአያ ነው።
እሱ ብቻ ሳይሆን አብዛኛው ህዝብ እርዳታ እንደማያገኝ የገለጸው ቢንያም፤ "ወደ ትግራይ የሚገባው እርዳታ ወደ የት ነው የሚሄደው የሚለው ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው" ሲል ተናግሯል። መኪኖችና አውሮፕላኖች የእርዳታ መድኃኒትና ምግብ ይዘው ወደ ክልሉ እንደሚገቡ ገልጾ፤ የትግራይ ሕዝብ የዚህ እርዳታ ተጠቃሚ አለመሆኑን ጠቁሟል።
ሕወሓት ወደ ክልሉ የሚገባውን እርዳታ ለጦርነት ማዋሉ አልበቃ ብሎት ከገበሬ እህል እየቀማ ይገኛል የምትለው የአዲግራት ከተማ ነዋሪዋና ለቤተሰቦቿ ደህንነት ሲባል ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገችው ወጣት፤ሀገርና ሕዝብን የሚጠብቅ መከላከያ ሠራዊትን በተኛበት ያረደና የጎተተ ጨካኝ ቡድን ከዚህም በላይ ነገር ቢያደርግ አይገርምም ስትል የሽብር ቡድኑን የጭካኔ ደረጃ አስረድታለች።
ኢ.ፕ.ድ

#Naharsí Saqal Massakaxxa Le Awwal Qarba Kee Federaal Doolatak Maaliyyah Malaak Gifta Acmad Shide Dubtel Akkuk Geytinta Sirray Buqret Gufne Aben
Samara-Qado dirrik 16, 2014 (AFMMA)
Naharsí Saqal Massakaxxa Le Awwal Qarba Kee Federaal Doolatak Maaliyyah Malaak Gifta Acmad Shide Dubtel Akkuk Geytinta Sirray Buqret Gufne Aben
Tama gufnel Qafár rakaakayih caddol ikraaroh yibbixeenim 10 alfih hektaar kinnih tanim kee tahak abinal 7 alfik daga yakke hektaar abqaruk 76% gaba yubqureenim yasseleeleqoonu xiqen.
Tah tannal anuk, Awaash Weeqayti Kataasah Yan Qawwalayla Daggoysak Yayse Tuxxiiqil Asisoonuh 300 Milyoon Birri Tayyaaqe Cuggayso Taama Qimbiselem Timixxige.
Edited
#QafárTV

#Saquudi Qarabiyak Inaytâ Magaalal Geytimta 'ARAMCO' deqsitta Naafita Murtissa Koppaaniyah Fanteenat Bakaq Yekkem Warsan.
Samara-Qado dirrik 16, 2014 (AFMMA)
Saquudi Qarabiyak Inaytâ Magaalal Geytimta 'ARAMCO' deqsitta Naafita Murtissa Koppaaniyah Fanteenat Bakaq Yekkem Warsan.
Tama aracat yekke bakaqak sabab 'Cuuti' deqsitta Yaman Qallalle rubte Misaayil kinnim warsan.
TRT Qarab afih exxa Teyyeeqe Xaagi Elle yascassennal Cuutih butta tama aracat bakaq absissem tet kinnim mangeelissem warsan.
Iraan Doolatih Qokol geytaamat kak yaaban Cuutih butta Saquudi Qarabiyaa Kee Tengele Qarab Emaaratak baxaabaxsa le magaaloolut allak rubta Musaayilih bakaq Qagaaqagitak abak geytinta.
Raceena: TRT Qarabi