#Ityoppiyak Awakî Dooro 16 Liggidaak Lakal Baxsa Le Dooroy Mango Missoynaani Edde Angaluk Geytinta Kinnim CNN Teybeleeleqe.
Samara-Waysuk 14, 2013 (AFMMA)
Ityoppiyak Awakî Dooro 16 Liggidaak Lakal Baxsa Le Dooroy Mango Missoynaani Edde Angaluk Geytinta Kinnim CNN Teybeleeleqe.
Ityoppiyal Agatak Lacey-hattô Doorot Axawah tan oytitte baad ayyuntat tabissuh Culteh geytinta baad ratteeaamik tiyak teenah tan CNN 'awakî dooro 16 liggidaak lakal baxsa le dooroy mango anaakar missoynaani gaba edde assagalluk geytinta' axcuk teybeleeleqe.
Naharsí Malaak Dr Abiy Acmad 2011 (2019) 'Nobel' acwa geem kassisseh tan CNN 'kay missowna, Leeda teyseh anih usuk Naharsí Malaak akkele' axcuk qammaalaanam diggosse.
#EPA

”የትግራይ ህዝብ አሸባሪው ህወሓት እስካለ ድረስ ከችግር ይወጣል ማለት ከባድ ነው"
- አቶ ጌታቸው ንጉሴ በትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊና በጊዜያዊ አስተዳደሩ የዋና ስራ አስፈጻሚ አማካሪ
ሰመራ-ነሃሴ 01, 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)

የትግራይ ህዝብ አሸባሪው ህወሓት እስካለ ድረስ ከችግር ይወጣል ብሎ ማሰብ እንደማይቻል በትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊና በጊዜያዊ አስተዳደሩ የዋና ስራ አስፈጻሚ አማካሪ አቶ ጌታቸው ንጉሴ አሁንም ከቀደሙት ወቅቶች በከፋ ሁኔታ በከፋ አሰቃቂ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ገለጹ።
አቶ ጌታቸው በተለይም ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፣ አሸባሪው ህወሓት ክልሉንም አገርንም ለረጅም ዓመት ያስተዳደረ ቢሆንም ከስግብግብነቱና ለህዝብ ሳይሆን ለስልጣኑ ብቻ የሚጨነቅ ከመሆኑ የተነሳ ለትግራይ ህዝብ የሚጠጣ ውሃ እንኳን በአግባቡ ማቅረብ ያልቻለ ድርጅት ነው።
ጭካኔውንም በዚህ መረዳት ይቻላል። በመሆኑም ይህ አሸባሪ ቡድን እስካለ ድረስ የትግራይ ህዝብ ሰላም ያገኛል ማለት በጣም ከባድ ነው።
የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ለትግራይ ህዝብ እኔ ነኝ የማስብለት በማለት ህጻናትንና እናቶችን ወደ ጦር ግንባር እየላከ ነው፤ ይህ ግን አሳቢነቱን ሳይሆን የሚያሳየው ነገ ባለስልጣን እሆናለው አገር አስተዳድራለው እያለ በቀቢጸ ተስፋ እየኖረ መሆኑን ነው ብለዋል።
ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ ወጣቱ ከእሱ ወጪ እንዳያስብ ስራ እንዳይሰራ ተምሮ ራሱን እንዳይችልና እንዳይለውጥ በማድረግ አፍኖ ይዞት ነበር ያሉት አቶ ጌታቸው ፣ አሁን ደግሞ ሁሉም ነገር ዝግትግት ሲልበት ወጣቱ ወዶ ሳይሆን አማራጭ አጥቶ ይልሰው ይቀምሰው ተቸግሮ የእናት የአባቶቹን ስቃይና የቁም ሞት ላለማየት በመሻት በገፍ ወደ ጦር ግንባር በመሄድ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።

#አረሙ ህወሓት ተነቅሎ ኢትዮጵያ እፎይ የምትልበት ጊዜ ተቃርቧል❗️
አሸባሪው ህወሓት በሽብር ተወልዶ በሽብር የኖረ የኢትዮጵያውያን የዕድገት ፀር ነው። ቡድኑ ገና ከምሥረታው ጀምሮ በያዘው የጦረኝነት መንገድ ለ17 ዓመታት ከደርግ ጋር ጦርነት በማካሄድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይወት እንዲያልፍ ምክንያት ሆኗል። ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ ይህንን አካሄድ ዘወትር እንደጀግንነት በመቁጠር ጦርነትን እንደ ብቸኛ የችግር መፍቻ አማራጭ ያደረገ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ትልቅ ስራ ሰርቷል።
ወደ ስልጣን ሲመጣ እታገልለታለሁ ላለው ማህበረሰብ አንዳችም ቁምነገር ሳይፈይድ ለ27 ዓመታት የራሱን ኪስ ብቻ ሲያደልብ ኖሯል። ኢትዮጵያውያን ግን ሸክሙ ሲከብዳቸው ከጫንቃቸው አወረዱት። ሆኖም ስግብግብነትና አልጠግብ ባይነት የተጠናወተው ይህ ቡድን መልሶ በህዝብ ጫንቃ ላይ ካልተፈናጠጥኩ አልኖርም በሚል የሆዳምነት አባዜ በመለከፉ ለሌላ ጦርነት ታጥቆ ተነሳ።
ይህ ቡድን ለ27 ዓመታት ከፈፀመው አስፀያፊ ተግባሩ በኋላ ዳግም በለውጡ ምክንያት ራሱን የሚያድስበትና ከጥፋት ሃጢያቱ የሚነፃበት ዕድል ቢሰጠውም ይህንን ዕድል ግን አልተጠቀመበትም። በዚህም የተነሳ መልካም አጋጣሚዎችን ሁሉ ሲያበላሽ ቆይቶ በመጨረሻም የሠላምን ቀይ መስመር በመዝለል በሃገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የማይገባ ድርጊት ፈፀመ። “አይጥ ለሞቷ የድመትን አፍንጫ ታሸታለች” እንዲሉ ይህ ታዲያ ከትዕግሥት በላይ በመሆኑ የሕግ ማስከበር ዘመቻው ተጀመረ።
በዚህ አሣፋሪ ድርጊቱ በከፍተኛ ሁኔታ የተቀጣው ይህ ቡድን ታዲያ በሁለት ሣምንት ጊዜ ውስጥ እንዳልነበረ ሆኖ በዱር በገደሉ የተበታተነበትና ከፊሎችም የድርጊቱ መሪዎች በየጫካውና በየጎሬው ተደብቀው ከጉድጓድ ተጎትተው የወጡበት ሁኔታ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። ቡድኑም ከዚያ በፊት ቡራ ከረዩ እያለ ትግራይ የጠላቶቻችን መቀበሪያ ትሆናለች እንዳላለ በአጭር ጊዜ ራሱ ተቀበረባት።

#ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ
የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት መፍትሄው የተደራጀ ንቅናቄ ነው!
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አሸባሪው የጁንታ ቡድን አለኝ የሚለውን ሃይል በማሰባሰብ በአፋርና በአማራ ክልሎች ባሉት ግንባሮች መጠነ ሰፊ ጥቃት መሰንዘሩ ይታወቃል። በዚህ ጥቃት በርካታ ንጹሃን ዜጎችን ገድሏል፤ ንብረት ዘርፏል፤ የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጋዝ አርከፍክፎ አቃጥሏል፤ በእነዚህ አካባቢዎች ሁሉም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች እንዲገቱ አድርጓል። የተፈናቀሉ ወገኖች እርዳታ እንዳይደርሳቸው አድርጓል። የሃሰት ፕሮፖጋንዳንም እንደ ዋነኛ መሳሪያው በመጠቀም ላይ ይገኛል።
ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን፣ የአማራና አፋር ልዩ ሃይልና ሚሊሻዎች በመንጋ የመጣውን ጠላት ከአካባቢው ህዝብ ጋር በመሆን በሚያኮራ መልኩ እየመከቱ ይገኛሉ። በተለይም ዘራፊው ቡድን በውጫሌ፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦ ደላንታና ጭፍራ ግንባሮች ጦርነት የከፈተ ቢሆንም የጸጥታ ሃይሉና የህብረተሰቡ የጋራ ጥምር ሃይል ይህንን ወራሪ ሃይልና ሰርጎ ገቦችን በጀግንነት እየመከተ ይገኛል። በሌሎች ግንባሮች ሽንፈትን እያስተናገደ የሚገኘው የጁንታው ቡድን ያለውን ሃይል ሁሉ አሰባስቦ ወደ ወሎ አምጥቷል። ይህ ደግሞ የመጨረሻ ጥረቱ ነው።አላማውም ህዝቡን ማስጨነቅና ማሸበር እንዲ ማሸነፍ አይደለም። ይህንን የሽብር ቡድኑን የጥፋት እንቅስቃሴ ለመመከት የደቡብ ወሎና የአፋር ህዝብ በተለይም ወጣቶች እያደረጉ ያሉት አኩሪ ተጋድሎ እጅግ የሚደነቅ ነው።
ለፀጥታ ሃይሎች ደጀን ከመሆን ጀምሮ በየሸጡ የሚሽሎኮሎኩ የጠላት ሃይሎችን በመመከት፤ በየአካባቢው ለስለላ የተሰማሩ ፀጉረ-ልውጦችንና ሰርጎ ገቦችን ተከታተሎ በመያዝ ታሪክ የማይዘነጋው ተጋድሎን እየፈጸሙ ይገኛሉ።
ጠላት ይህንን የህዝብ አኩሪ ተጋድሎ ጥላሸት የሚቀቡ አፍራሽና ሃሰተኛ ፕሮፖጋንዳዎችን እየነዛ ነጻ አካባቢዎችን እንደተያዙ በማስመሰል ህዝብን ለማሸበር ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ይገኛል። ህብረተሰቡ በዚህ በጠላት አፍራሽ ፕሮፖጋንዳ ሳይረበሽ የጀመረውን ሃገር የማስቀጠል ተጋድሎ በተደራጀ ንቅናቄ መመከት፤ አካባቢና ቀዬውንም
ነቅቶ መጠበቅ ይኖርበታል። ከጦርነት አካባቢ ውጪ ያሉ ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለዚህ ታሪካዊ ተጋድሎ
አጋርነታቸውንና ደጀንነታቸውን እንደ እስከዛሬው ሁሉ እንዲያረጋግጡም መንግስት ጥሪ ያቀርባል።
ከመደበኛ የጦርነት አካሄድ በተቃራኒ የመጣን ሃይል ማንበርከክ የሚቻለው የተደራጀ ህዝባዊ ንቅናቄን
በመፍጠር ነው።
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

#የምዕራባውያኑ ሁሉን አቀፍ ግልፅ ጦርነት‼️
የአሸባሪው ህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ በቅርቡ ሳት ብሏቸው ይመስለኛል አንድ ምስጢር አውጥተዋል። ለነገሩ ገና ብዙ ያወጣሉ። በአንድ ወቅት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንድ ሃላፊ ጋር ማውራታቸውን ተናገሩ፤ ሃላፊው መፈንቅለ መንግስት አታደርጉም ለምን ብለውኝ ነበር አሉን። መፈንቅለ መንግስት ህገወጥ ነው የሚለው ተቋም ሃላፊ ናቸው እንግዲህ ይህን ያሉዋቸው።
ይህ ነገር ዓለም አቀፉ ተቋም ምን ያህል በኢትዮጵያ ሉአላዊነት ውስጥ ጣልቃ አንደገባ አንድ ማሳያ ሊሆን ይችል ይሆናል እንጂ፣ እኛ ግን የለየለት ጣልቃ ገቢ ስለመሆኑ ሌሎች በርካታ መረጃዎችን መጥቀስ አንችላለን። ለማናቸውም አቶ ጌታቸው ሌላ አንድ ጥሩ መረጃ ሰጥተውናል።
እኛ ድርጅቱና የተለያዩ ተቋማቱ እንዲሁም አሜሪካን ጨምሮ አውሮፓውያኑ ለአሸባሪው ቡድን ድጋፍ በማድረግ ላይ ስለመሆናቸው ነጋሪም ሳንሻ አሳምረን እናውቃለን። ዛሬ አይደለም፤ ቡድኑ በህግ ማስከበሩ አከርካሪውን ከተመታ ጀምሮ ሲያደርጉ የነበረውን ሁሉ አሳምረን እናውቃለን። ቡድኑ ድል የቀናው ሲመስላቸው ጮቤ ሲረግጡ ሌላ ጊዜ ሲያደፍጡ፣ ሲመታ ወይም ሊመታ ሲል ደግሞ ያላዝናሉ፤ ያስፈራራሉ። የሚገርመው ደግሞ አብረው መጮሃቸው፤ ማስፈራራታቸው ነው።

#Ayrô Culmâ Baaxooxah Ratteemaami Juntâ Qarkakisa Aftaala Tekkeh Geytintam Timixxige.
Samara-Kaxxa garabluk 28, 2014 (AFMMA)
Ayrô Culmâ Baaxooxah Ratteemaami Juntâ Qarkakisa Aftaala Tekkeh Geytintam Timixxige.
Ityoppiyak Waktí Caalat wagittaamal Ayrô Culmâ Baaxooxah Ratteemaami Ane-wayni oytitte baad ayyuntat tabisak geytimtam Siyaasâ Gaarah Gabbise Zelaalem Tesemma diggoyse.
Gifta Zelaalem Tesemma Baaxoh addah ratteemalluk Abeh yan angaaraw elle yescesseh yan innal "tama ratteemaami annah yan dirab kee ane-wayni oytitte kah baxcissam Juntâ Qarkakisah Qokol kinnim kee Miizaanal Junta Yaysiiseenimih gabbatu kinnim nummayse."
Baadak Aytî gexxo le Ratteemaamik CNN, BBC, REUTERS, AP, AFP Kee ALJAZEERA inkih Juntâ Qarkakisa Addis Ababa cultem Celsiisak Juntâ Farmo Farakka haak geytimaanam Tanballe.
Gifta Zelaalem Tesemma tamah Wagsiisak elle yescesseh yan innal 'Afâ baaxooxah ratteemaami inkih dacrissam ken le baaxooxah fayxi kinnim dubuh hinnay faxxinteh anih diraabak ugutak isinnih faxan Ajenxaaxi ginaanam kee Awakih uddur Ityoppiyak Waktí Caalat Wagsiisak Fixiixisan dirab oytitte keenik haxaxisen Ajenxaaxik tiyak Teena Kinnim kassiise.
Awakih uddur Tengele Ameerikaa Kee Tet Fayxih Dagâ Raqtil taamine baaxooxaa Kee Ratteemaami inkih Ityoppiyal Salaam Ane-waam celsiisak isinni baaxooxah xaylok Ityoppiyak eweqa axcuk geytiman.
Ameerika foyro kak beyta Ayrô Culmâ baaxooxa isinni fayxih gersí baaxooxa nookisoonuh sissin gurral gibbataanam qaadah loonum yescesseh yan Siyaasâ Mixig Zelaalem Tesemma Ityoppiyah Doolat Kee Ummatta inki mogoy akkuk Juntâ goorih takke gabbatittet gexkalit yakkeenim faxxintam kassiise.