Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ትግራይ ቲቪ በዲሽቃ አስገድዶ ቃለመጠይቅ ያደረገው ግለሰብ.....

👉 አንድ ወረቀት ፅፈው ሰጡኝ ወረቀቱንም ካነበብከው በሰላም እንለቅሃለን ካላነበብከው ግን እንገልሃለን አሉኝ፤ ከምሞት ብዬ አነበብኩት፤

👉 የተሰጠኝ ፅሁፍ “ብልፅግና ፓርቲ ይጥፋ፤ ካቢኔና ሚሊሻን እያነቅን እናመጣዋለን” የሚሉና ሌሎችም አሉበት፤

👉 በወውቅቱ ተሰብስቦ የነበረው ህዝብም በመናኸሪያ ውስጥ የነበሩና እርዳታ ይሰጣችኋል በሚል የሰበሰቧቸው ነበሩ፤

👉 መጋዘን እየዘረፉ ይወስዱና ሲበቃቸው እኛንም ዝረፉ እያሉ ያስገድዱን ነበር፤ አልዘርፍም ያሉትን ገድለዋቸዋል፤

#Ethiopian Press Agency