#ሰላማችንን እየጠበቅን በምርጫው ላይ መሳተፍ ይገባናል፦ የቀድሞው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እና የአፋር ህዝቦች ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሙሳ አደም::
ሰመራ-ሰኔ 14, 2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
ሰላማችንን እየጠበቅን በምርጫው ላይ መሳተፍ ይገባናል፦ የቀድሞው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እና የአፋር ህዝቦች ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሙሳ አደም::
የቀድሞው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እና የአፋር ህዝቦች ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሙሳ አደም፣ "ሀገር ለዛሬ ብቻ የምንፈልጋት አይደለችምና ሕዝቡ ሰላሙን በመጠበቅ በተረጋጋ መንፈስ የሚወክለውን ፓርቲ መምረጥ ይጠበቅበታል" ሲሉ ተናገሩ።
የምርጫው ሂደት እስካሁን ሰላማዊ መሆኑን የገለጹት አቶ ሙሳ፣ የምርጫ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በምርጫው ላይ እየተሳተፉ መሆኑን ተመልክቻለሁ ብለዋል።
ሁላችንም የራሳችንን አስተዋፅኦ ማበርከት በምንችልበት በዚህ ምርጫ ላይ በንቃት መሳተፍ አለብን ሲሉም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
#Via EBC