#በትግራይ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ 4 የኮሮና ቫይረስ ኬዞች ተረጋገጠ።
ሰመራ-ምያዝያ 29, 2012 (AFMMA)
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ለመጀመሪያ ጊዜ አራት የኮሮና ቫይረስ ኬዞች አረጋገጡ፡
ምርመራ ከተደረገላቸው 268 የምሆኑ ከጂቡቲ የተመለሱ ሰዎች አራቱ ላይ በሸታ ታይቱዋል እየተባለ ነው።
በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስ በሽታ ሲረጋገጥ ይህ የመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን ይታወሳል ፡፡
#Source: Tigray Mass Media Agency