#የህወሀት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ።
አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት- ህዳር 03, 2013
የህወሀት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ።
የህወሀት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት በተለይም በሰሜን ዕዝ ላይ ያደረሰውን ክህደትና ጥቃትን በመቃወም የሰመራና አካባቢዋ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ ጠዋት አካሄዱ ።
በሰልፉ መንግስት የጀመረውን የህግ ማስከበር ተግባር አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትና ህዝቡም ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚቆም ገልፀዋል።
ሰልፈኞቹ የህወሓት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃት የተላያዩ መፈክሮችን በመያዝ ያወገዙ ሲሆን ለመከላከያ ሰራዊቱ ያላቸውን አጋርነትም ገልፀዋል።
#አፋር ብልጽግና ጽህፍት ቤት