Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
#Urgent!


#ዛሬው ዕለት ከረፋዱ 5 ሰአት ጀምሮ ከጣና በለስ ወደ ባህርዳር የሚሄድ 400 ኪሎ #ቮልት የሚሸከም የኃይል መስመር ላይ ባጋጠመ #የቴክኒክ ችግር ምክንያት ኤሌክትሪክ በሚያገኙ #የአገሪቱ አካባቢዎች በአብዛኛው የኃይል አቅርቦት መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።

ችግሩን በአፋጣኝ ለመቅረፍ በተሰሩ ስራዎች አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘት የጀመሩ ሲሆን፤ ችግሩን ሙሉ ለሙሉ ለመቅረፍም ጥረት እያደረገ መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።

ስለሆነም ደንበኞቼ ይህንን ተገንዝበው ችግሩ ሙሉ ለሙሉ እስኪፈታ ድረስ በትግዕስት እንዲጠባበቁ ጠይቋል

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት#አዲስ_ነገር #Whatsnew_ebs


#Source: EBS

#AFMMA, 13/02/2013