Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር እንዴት ይሰላል?

• ግብር የሚከፈልበት የኪራይ ገቢ የሚባለው፤ በግብር ዓመቱ ግብር ከፋዩ ቤት በማከራየት ካገኘው ጠቅላላ ዓመታዊ ገቢ ላይ ለግብር ከፋዩ የተፈቀደው ጠቅላላ ወጪ ተቀናሽ ተደርጎ የሚቀረው ገቢ ላይ ነው፡፡

• የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ያገኘው ግብር የሚከፈልበት ገቢ ነው የሚባለው፤ የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ከተቀበለው ጠቅላላ የኪራይ ገቢ ላይ ለዋናው አከራይ የሚከፍለው ኪራይ እንዲሁም ገቢውን ለማግኘት ያወጣቸው ሌሎች ወጪዎች ከተቀነሱ በኋላ የሚቀረው ገንዘብ ነው፡፡

• ተከራይ የተከራየውን ቤት መልሶ እንዲያከራይ የሚፈቅድ የቤት ባለቤት፤ ተከራዩ ግብሩን ሳይከፍል ቢቀር ስለእርሱ ሆኖ ግብሩን የመክፈል ኃላፊነት ይኖርበታል፡፡

ምንጭ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Buqrê Taama Inki Ayyuntak Manô Milaagih Caabi!"

-Naharsi Saqal Cajji Awwal Qarba
የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች ሲዳማ ክልል ሀዋሳ ገቡ።

ሰመራ-ሚያዝያ 12, 2016 (አፋ.ብ.መ.ድ)

የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች ለሥራ ጉዳይ ሀዋሳ የገቡ::

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር ሃጂ አወል አርባን ጨምሮ ሁሉም ርዕሳነ መስተዳደሮች ወደ ሀዋሳ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአቀባበል ሥነሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።

ርዕሰ መስተዳደሮቹ ወደ ሀዋሳ የገቡት በቀጣይ ሁለት ቀናት ሀገራዊ የሌማት ትሩፋት የአንድ ዓመት ተኩል ሥራ አፈፃፀምን ለመገምገም ሲሆን የሲዳማ ክልል ይህንን ታላቅ ሀገራዊ አጀንዳ መገምገሚያ መድረክ እንዲያዘጋጅ የተመረጠ ስለሆነ ክልሉ በዚህ ረገድ ያስመዘገባቸውን ምርጥ ዉጤቶችን ለሌሎች ክልሎች ልምድ የሚያካፍል ይሆናል። በተለይ እንደ ክልል የቤተሰብ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በ8 ኢንሼቲቮችና በ68 ፓኬጆች ተዘጋጅቶ ወደ ሥራ የተገባዉ ስትራቴጂ ከፍተኛ የልምድ ልዉዉጥ የሚደረግበት ይሆናል።

ምንጪ: የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ተቀማጭ የሆኑ የአውሮፓ ህብረትና የአንዳንድ አገራት ኤምባሲዎች የዓለም ፕሬስ ነፃነት ቀንን በሚመለከት ያወጡትን የጋራ መግለጫ አስመልክቶ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ‼️

ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓም