የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የሚያስተምሩበትን የጣና ቂርቆስ ጉባኤ ቤትን መደገፍ እንፈልጋለን ላላችሁን የቤተ ክርስቲያን ልጆች ሒሳብ ቁጥር ተልኮልናል። በዚሁ መሠረት በተጠቀሱት የንግድ ባንክና የዳሽን ባንክ የሒሳብ ቁጥሮች የፈቀዳችሁትን በመስጠት ጉባኤ ቤቱን ማገዝ ትችላላችሁ።
#የሊቃውንት_ መፍለቂያ_የሆነውን_ጉባኤ_ቤትን_በመርዳት_ከቤተ_ክርስቲያን_ጎን_ይቁሙ!!!
Channel name was changed to «የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan»
በእለቱ በመገኘት ወንጌል እንድትማሩ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
እነሆ ታላቅ የምስራች ለ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ !
ክቡር አባታችን ርእሰ ሊቃውንት የኔታ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚያስተምሩበት በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የሚገኘው የ ፬ ጉባኤያተ መጻሕፍት ጉባኤ ቤት #ፈውስ_መንፈሳዊ የተሰኘ ተከታታይ ትምህርት በመጀመሩ በተለያዩ የሚዲያ መረብ ማለትም

on #YouTube /በዩቲዩብ/
https://youtube.com/channel/UCRddaQ2ABKnn9jnGv95Qs3Q

On #Telegram /በቴሌግራም/
https://t.me/Fewus_Menfesawi

On #Facebook /በፌስቡክ/
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087388586224

On #Tiktok /በቲክቶክ/

https://www.tiktok.com/@fewus_menfesawi?_t=8XIEBYWdyNy&_r=1

on #Instagram /በኢንስታግራም/

I'm on Instagram as @fewus_menfesawi. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=hk2wytpwottn&utm_content=pwc4nmb

on #watsapp /በዋትስአፕ/

https://chat.whatsapp.com/DEwmcNePU2Q7INAOgpN9Pf

የእግዚአብሔርን ቃል ወደ እናንተ ለማድረስ ዝግጅቱ ተጠናቅቆ አገልግሎቱ ተጀምሯል። ስለሆነም ከላይ ያሉትን የመገናኛ አውታሮች ሰብስክራይብ (subscribe) እና ፤ ሼር (Share) በማድረግ መንፈሳዊ ፈውስ ለሚፈልግ ሁሉ በማዳረስ መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ።