የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
"ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስንት ሰው ነው?" ቢባል [ይህን ያህል] አይባልም። ሊቁ አካሉ አንድ ይኹን እንጂ ብዙ ሰው ነው። መምህር፣ ባሕታዊ መልአክ፣ ካህን፣ መነኩሴ፣ ጳጳስ፣ ሊቀ ጳጳስ ሰማዕት ነው። በባቢሎን ወንዞች መካከል ኾኖ ጽዮንን የሚያስብ ጎርፍ የማያናውጠው ጽኑ ቤት፣ ውኃ የማያጠፋው የፍቅር እሳት፣ ጨለማ የማያደበዝዘው የወንጌል ኮከብ ነው። ዮሐንስ አፈወርቅ የመጽሐፍ ተርጓሚ ብቻ ሳይኾን ራሱ የመጻሕፍት ትርጓሜም ነው።"

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
ክፍል 61

ልቤን ፈተንከው በሌሊትም ጎበኘኸኝ
መዝ16÷3

💠በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት ጉባኤ ተዘክሮ ዘጎንደር:

❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት ጉባኤ ተዘክሮ ዘጎንደር:

❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
መምህራችን መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የርዕሰ አድባራት ወገዳማት ጣና ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም የ4ቱ ትርጓሜ መጻሕፍት ምስክር መምህር ሆነው ሰኔ 19/2014 ዓ.ም ብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ይሰየማሉ።
ይህ የቤተ ክርስቲያን ደስታ ነውና እንኳን ደስ አላችሁ።
የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት ጉባኤ ተዘክሮ ዘጎንደር:

❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro