Audio
✝እብድ ውሻ✝
Size:-11.6MB
Length:-33:13
አዲስ አበባ ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ የካቲት 7/2014ዓ.ም የተሰጠ
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro

✝የመርሐ ግብር ቀጠሮ✝
ቅዳሜ ምሽት 2:00 በEOTC TV ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ጋር
ከዳን እስከ ቤርሳቤህ በተሰኘው የEOTC TV መርሐ ግብር
ርዕስ:- ትውልዳዊ ጥያቄዎችና የቤተ ክርስቲያን ምላሽ
ተመልክተው ያትርፉ
ምንጭ:- ©Hailu Belay Reda ፌስ ቡክ ገፅ
http://t.me/abagebrekidan

Forwarded from የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ትምህርቶች (Ãńŧęŋęĥ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✝የመርሐ ግብር ቀጠሮ✝
ቅዳሜ ምሽት 2:00 በEOTC TV ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ጋር
"ከዳን እስከ ቤርሳቤህ" በተሰኘው የEOTC TV መርሐ ግብር
ርዕስ:- ትውልዳዊ ጥያቄዎችና የቤተ ክርስቲያን ምላሽ
ተመልክተው ያትርፉ
ምንጭ:- ©Hailu Belay Reda ፌስ ቡክ ገፅ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
ቅዳሜ ምሽት 2:00 በEOTC TV ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ጋር
"ከዳን እስከ ቤርሳቤህ" በተሰኘው የEOTC TV መርሐ ግብር
ርዕስ:- ትውልዳዊ ጥያቄዎችና የቤተ ክርስቲያን ምላሽ
ተመልክተው ያትርፉ
ምንጭ:- ©Hailu Belay Reda ፌስ ቡክ ገፅ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
#መጽሐፈ_ምዕዳን
የሰባቱ መነኮሳት መጽሐፍ
#በአባ_ገብረኪዳን_ግርማ(የመጽሐፍተ ብሉያት እና ሐዲሳት ምሥክር መምህር)
#የገጽ_ብዛት 167
#ዋጋ_144ብር
ከመጽሐፉ የተወሰደ...
"ይህ መጽሐፍ ሁል ጊዜ የሚያሳስቡኝን ሦስቱን የክርስትና ሰንሰለቶች እንዳይበጠሱ ያጸናል ብየ አስባለሁ፡፡ ቤተ ክርስቲያን የምትቀጥለው
#በተበከረ_ምንኩስና
#በተከበረ_ክህነትና
#በተከበረ_ትዳር
ነው፡፡አሁን እነዚህ ቁስል እየበዛባቸው እየተጎዱ ቁስላቸው እየሰፋ እንደሆነ ይረዳኛል።በሀገርና በቤተክርስቲያን ላይ እየሰፋ ያለው ችግር በእነዚህ መጎዳት ምክንያት የመጣም ይመስለኛል፡፡ሰላም ማምጣት ወደ ማንነታችን መመለስ የምንችለውም እነዚህ መፈወስ ሲጀምሩ ነው፡፡
ከዚህም የተነሣ ይህ መጽሐፍ አንቀጸ ምንኩስና፥አንቀጸ ክህነት፥አንቀጸ ስብሳብ ያለው በመሆኑ ለቤተክርስቲያንም ሀገርም ፈተናዎች #ዓይነተኛ_መድኃኒት ነው ብየ አምናለው። እግዚአብሔርም ዓለምን የሚመግብባቸው ሁለቱ በትሮች ቤተ ክህነትና ቤተ መንግሥት ናቸው፡፡ይህ መጽሐፍም ሥርዓተ ክህነትና ሥርዓተ መንግሥት በርቱዕነታቸው እንዲቆሙ አጥብቆ ይመክራል።
ከዚህም ሌላ በኖኅ ዘመን የነበሩ ሰዎች እንዲቀሰፉ ካደረጋቸው ምክንያቶች አንዱ “ፍጹም ሥጋዊነት ነው።" እኛንም ከመቅሰፍተ ሥጋ ከመቅሰፍት ነፍስ ነጻ የሚያወጡን የመንፈስ ፍሬዎች ሲኖሩንና ሕግን ስንጠብቅ ነው።እግዚአብሔር የሥርዓት አምላክ በመሆኑ ያለ ሥርዓት የሚሔዱትን ይቀጣል።ይህ መጽሐፍም ከዚህ እንድን ዘንድ ለድኅነተ ነፍስ
ወሥጋ እንበቃ ዘንድ ከዐሥሩ ትእዛዛት እስከ ስድስቱ ቃላተ ወንጌል፤ ከሥርዓተ ጾም እስከ ሥርዓተ ሞት ድረስ ፍንትው አድርጎ በብርሃነ ክርስቶስ የሚመራ ከማዕቅፈ ክህደት የሚጠብቅ መጽሐፍ ነው።
#ለማረምያቤቶች
#ለሰንበት_ትምህርትቤት
#ለገዳማት
#ለካህናት
የበረከት ስጦታ #መጽሐፈ_ምዕዳን ን ይስጡ።