የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.46K subscribers
181 photos
7 videos
863 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
"እግዚአብሔር ከሰማይ ሁኖ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 46 በመጋቤ…
🛑ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን🛑

❇️መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ❇️
ክፍል ፵፮(46)

እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ።
መዝ ፲፫:፪

🛑በዩቱብለምትከታተሉ👉https://youtu.be/H8a2y4U8ghw

💠በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
"አመጸኛ ሰዎች ምንም አያውቁም" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 47 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ…
🛑ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን🛑

❇️መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ❇️
ክፍል ፵፯(47)

"አመጸኛ ሰዎች ምንም አያውቁም::"
መዝ ፲፫:፰

🛑በዩቱብለምትከታተሉ👉https://youtu.be/4zpo6dDkafE

💠በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

""በስጋ የሚመሰጥ ሰው በሰማያዊ ነገር ይመሰጥ ዘንድ እድል አያገኝም።""
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)


ኢትዮጵያ ማለትኮ አህያ ተገነዞ በለቅሶ የተቀበረባት አገር ነች።
አቡነ ሐራ ድንግል አህያቸው የማነብረሃን ገንዘው አልቅሰው ነው የቀበሩት።

አህያ ተገንዞ በተቀበረበት አገር ተቀምጠን ነው ሰው በአግባቡ መቀበር ያቃተው።

ሰርቶ መብላት ብቻ ሕግ አይደለም። ሰማያዊ ሐገር ሰማያዊ ጥያቄ አለብን

ሰው ፈረስ መሆን የለበትም።
ሰው እባብ መሆን የለበትም።
ሰው ጅብ መሆን የለበትም።

"እግዚአብሔርን መፍራት ስላቆሙ የማያስፈራው ያስፈራቸዋል።"

"ሰውእኮ ጀግና ጀግና ነው እንጂ የሚሸት ጀግና እኮ የለም ፈሪነው ሌሊቱን ሁሉ ሲደነግጥ ነው የሚያድር::"

ንስሃ ግቡ ስትባሉ ከቤተክርስቲያን አትሽሹ። "በቅሎ ቆረጠች ለራሷ አሳጠረች።"


❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
ስለ ጽዮን ዝም አልልም
ኢሳ 62:1

🛑በዩቱብለምትከታተሉ👉https://youtu.be/aQjBqAXFo_U

💠በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
"አመጽን የሚያደርጉ ሰዎች የሰላምን ጎዳና አያውቋትም"የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 48 በመጋቤ…
🛑ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን🛑

❇️መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ❇️
ክፍል ፵፰(48)

"አመጽን የሚያደርጉ ሰዎች የሰላምን ጎዳና አያውቋትም::"
መዝ ፲፫

🛑በዮቱብለምትከታተሉ 👉 https://youtu.be/FrS5sL9Csoc

💠በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro