የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
172 photos
7 videos
859 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
🛑"በእግዚአብሔር ታመንኹ ነፍሴን ምን አድርጊ ትሏታላችሁ ?" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ…
Convert To Voice
ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
🛑ክፍል 37🛑


🛑በእግዚአብሔር ታመንኹ ነፍሴን ምን አድርጊ ትሏታላችሁ?

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ👉https://youtu.be/jxKHQ9GXkKA

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
ክፍል 38

አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አድነኝ መዝ11÷1

በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/j2K8PXZbBv4

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

🛑የዩቲዩብ ሊንክ 👉https://youtube.com/channel/UCUC5SLeTiPLbN8iA4E3bBgw
🛑የቴሌግራም ሊንክ 👉@AbaGebrekidangubaetezekro
🛑የዋትሳፕ ሊንክ 👉https://chat.whatsapp.com/G5sQlltWryQ2pPkU9RDeVt
Audio
የምመርጠውን አላውቅም
ፊልጵ1÷22

በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/cdV0hswwUnY

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

🛑የዩቲዩብ ሊንክ 👉https://youtube.com/channel/UCUC5SLeTiPLbN8iA4E3bBgw
🛑የቴሌግራም ሊንክ 👉@AbaGebrekidangubaetezekro
🛑የዋትሳፕ ሊንክ 👉https://chat.whatsapp.com/G5sQlltWryQ2pPkU9RDeVt
"የሽንገላ ከንፈሮችን እግዚአብሔር ይነቅላቸዋል" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 39 በመጋቤ ብሉይ…
ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
🛑ክፍል 39🛑


🛑"የሽንገላ ከንፈሮችን እግዚአብሔር ይነቅላቸዋል"
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
🛑በዩቱብ ለምትከታተሉ👉
https://youtu.be/P355rdU3Kus

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Forwarded from Convert To Voice
"የሽንገላ ከንፈሮችን እግዚአብሔር ይነቅላቸዋል" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 39 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ https://www.larkplayer.com (Share from @ Lark Player - Free MP3 Music & YouTube Player)
መምህራችን መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ መጽሐፈ ወግሪስ በሚል መጽሐፍ በቅርብ ቀን ወደኛ ይመጣሉ

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
@AbaGebrekidangubaetezekro
✝️ አባ ሲያስተምሩ ብዙ ጊዜ ይጠቅሱታል። ብዙዎቻችን አናውቀውም። ታላቁ የቤተክርስቲያናችን ሊቅ ቅዱስ ወግሪስ !!! መጽሐፉ ብዙ እንደሚያስተምረን ፈጽሞ አልጠራጠርም። አባ እጅዎትን ቁርጥማት አይንካብን። ሁልጊዜ ይጻፉልን። ለአንባቢያንም ይግለጽልን። አሜን።
👉በክቡር አባታችን መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ
በቅርቡ ይጠብቁ ! እንዳያመልጥዎ ።

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
@AbaGebrekidangubaetezekro
"ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም"በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ/ Aba Gebrekidan…
🛑ይደመጥ!!!

"🛑ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም"🛑

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ

በዩቱብለምትከታተሉ👉https://youtu.be/dOCry2o8ShM


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
@AbaGebrekidangubaetezekro
"በገበያ ላይ"
✝️ አባ ሲያስተምሩ ብዙ ጊዜ ይጠቅሱታል። ብዙዎቻችን አናውቀውም። ታላቁ የቤተክርስቲያናችን ሊቅ ቅዱስ ወግሪስ !!! መጽሐፉ ብዙ እንደሚያስተምረን ፈጽሞ አልጠራጠርም። አባ እጅዎትን ቁርጥማት አይንካብን። ሁልጊዜ ይጻፉልን። ለአንባቢያንም ይግለጽልን። አሜን።
👉በክቡር አባታችን መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ
በቅርቡ ይጠብቁ ! እንዳያመልጥዎ ።

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
@AbaGebrekidangubaetezekro
ከፍ ከፍ ትል ዘንድ ትሑት ሁን፤ ባለጸጋ ትሆን ዘንድ ድኻ ሁን፤ ትጠግብ ዘንድ ረኃብን ውደዳት። ጤነኛ ትሆን ዘንድ የመብል ሸክምን አቅልል፤ ትከብር ዘንድ ተዋረድ፤ ደስ ይልህ ዘንድ አልቅስ፤ ትኖር ዘንድ ሙት፤ ትበራ ዘንድ ትጋ። ትድን ዘንድ በማስተዋል ጸልይ፤ ኃጢአትህን ይቅር ይልህ ዘንድ አብዝተህ ጹም፤ ታገኝ ዘንድ ፈልግ፤ ታተርፍ ዘንድ ለመነገድ ተፋጠን። ባለጸጋ ትሆን ዘንድ በብርሃናውያን መንገድ ትመላለስ ዘንድ መስቀልህን ተሸከም፤ ሥጋህን ጥላት ነፍስህን አንጻት።
ከመጽሐፉ የተወሰደ
@AbaGebrekidangubaetezekro
@AbaGebrekidangubaetezekro