የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.46K subscribers
181 photos
7 videos
863 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
video_2020_06_21_09_47_07
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።


መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

#የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ_ተዘክሮ

#መግቢያ ክፍል 3

#ምርጥ ዕቃው ጳውሎስ

(ሰኔ 13-2012)



t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
video_2020_06_26_22_51_17
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

#የብሉይ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ

#የቅዱስ_ዳዊት_መዝሙር_ጥናት

#ክፍል_10

"የኃጥአን መንገድ ትጠፋለች"

(ሰኔ 19-2012)


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።


t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
እንደምን ሰንብታችኃል? ተቋርጦ የነበረው የጉባኤ ተዘክሮ ትምህርት ቀጥሏል ይከታተሉ::

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

#የሐዲስ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።


t.me/AbaGebrekidangubaetezekro https://youtu.be/wPh03I47MwM
Audio
ጉባኤ_ተዘክሮ

"ጥበብ ከልጆቿ የተነሳ ጸደቀች"
ማቴ11÷19

የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ መግቢያ
#ክፍል_4_ቁጥር_1

#የቅዱስ_ጳውሎስ_ጥበቦች

በመጋቤ_ብሉይ ወሐዲስ_አባ ገብረ ኪዳን

እንደምን ሰንብታችኃል? ተቋርጦ የነበረው የጉባኤ ተዘክሮ ትምህርት ቀጥሏል ይከታተሉ::

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።


t.me/AbaGebrekidangubaetezekro https://youtu.be/wPh03I47MwM
👍1
Audio
ጉባኤ_ተዘክሮ

"እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔንምሰሉ"

የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ መግቢያ
#ክፍል_4_ቁጥር_2

#የቅዱስ_ጳውሎስ_ጥበቦች


👉ጥበብ የሌለበት ሐዋርያነትም አይረባም::
👉ጥበብ የሌለበት መንግስትም አይረባም::
👉ጥበብ የሌለበት ቤተክህነትም አይረባም::
👉ጥበብ የሌለበት ምንኩስናም አይረባም::

#_በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

#በዩቱብ_ተከታተሉ!! ጉባኤ ተዘክሮ
https://youtu.be/AxgudAkU-lY

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።


t.me/AbaGebrekidangubaetezekro https://youtu.be/wPh03I47MwM
#የሐዲስ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ

#የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ዕብራውያን ሰዎች_ ትርጓሜ

#መግቢያ ክፍል 5


#"እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ (1ኛ ቆሮ 11፥1)"

"አይነኩ ቢነኩ ያድሯል ሲታወኩ"
👉የክርስቲያኖች ደም ሁለት ነገር ያደርጋል።
1. የክርስቲያን ደም ዘር ነው ክርስቲያን ያበቅላል፤ ክርስቲያንን ገድሎ መጨረስ አይቻልም። ዘር ሲዘራ 100 እንደሚሆን ክርስቲያንን መግደል ክርስቲያንን ለማብዛት ይጠቅማል ።
2.#የክርስቲያንን ደም ማፍሰስ የክርስቶስን ደም ማፍሰስ ነው። ይበቀላል❗️
👉ክርስቲያኖች የሚበቀሉት በስጋቸው ሳይሆን በሞታቸው ነው።
👉ስንሞት ሞታችን እሳት ሆኖ ያቃጥላል ፤ኃይል ሆኖ ሰራዊትን ያሰድዳል ፤ጦር ሆኖ ይዋጋል ፤ሰይፍ ሆኖ ይቆራርጣል ፤ የክርስቲያን ሞት እረፍት ይነሳል ለክርስቲያኖች ግን እረፍት ይሰጣል።
"አይነኩ ቢነኩ ያድሯል ሲታወኩ"
👉ሰው በነፍሱ ሥላሴን ይሰብካል።
👉ሰው በስጋውና በነፍሱ የክርስቶስን ሰው መሆን ይሰብካል።
👉መጽሐፍ አልተማርኩም ፣ ሰባኪ አላገኘሁም ፣ ንስሐ አባት አላስተማረኝም ብሎ ከፍርድ ማምለጥ አይቻልም። ተፈጥሮ ሃይማኖትን ይሰብካልና።
👉ኃጢአት የምትሰራ ስጋችን ናት ወይስ ነፍሳችን
👉"ምንም እውነት ቢሆን ሰይጣን ተናግሮት እውነት አይሆንም"

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን


በዮቱብ የምትከታተሉ የዮቱብ ቻናሉ ይህ ነው::!!
https://youtu.be/dPmq2mhulXs
1
https://youtu.be/HvYmzOuGTLE

ፍቅር ያስታግሳል ፥ ፍቅር በሁሉ ያስተማምናል ፥ ፍቅር በማንም ተስፋ አይቆርጥም

✝️እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጣቸው ብዙ ጸጋዎች አሉ✝️

👉የማጥናት ሀብት እንደ ቅዱስ ቄርሎስ
👉የትርጉም ሀብት እነደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
👉ቋንቋ የማወቅ ሀብት እንደ ቅዱሳን ሐዋርያት
👉ድውይ መፈወስ እንደ ቅዱስ ሳዊርያኖስ እንደ አባ ሚልኪ ቁልዝማዊ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ
👉ተራራ የሚያፈልስ እምነት እንደ አብርሃም ሶሪያዊ እንደ ቅዱስ ስምዖን ጫማ ሰፊው
👉የተልዕኮ ጸጋ
👉አጋንንት ማውጣት እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት
👉ማብላት የተሰጠው አለ
👉እንግዳ መቀበል የተሰጠው አለ
👉ሰማዕትነት የተሰጠውም አለ
👉የምጽዋት ጸጋ እንደ አንጢላሪዎስ
👉 ከቅዱሳን መላእክት ጋር መዘመር የሚሰጠው ሰው አለ እንደ ዮሐንስ ሐጺር እንደ ቅዱስ ጳውሎስ
👉 የመሠወር ሀብት የተሰጠው አለ
👉ምናኔ የተሰጠው ሰው አለ
👉ሰማዕትነት እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው
👉ነቢይነት አለ እንደ ሙሴ እንደ ቅዱስ ዮሐንስ
👉መልአክነት ትልቅ ሀብት ነው።
👉👉👉ለምትበልጠው ጸጋ ትጉ👉👉👉
👉👉👉ከዚህ ሁሉ የሚበልጥ ጸጋ ፍቅር ነው👉👉👉

👉ፍቅር የክርስቲያኖች ጉልበታቸው ነው።

👉ፍቅር የኀይል ምንጭ ነው።

👉የበጎ ስራ ሁሉ ምንጭ ፍቅር ናት። የጽድቅ ሁሉም መሠረት ናት ።

👉የእግዚአብሔር ፍቅር ካለን እንኳንስ እንቅልፍ ሊያሸንፈን ሰይፍ ማሸነፍ እንችላለን።

ድነናል ፥ እየዳንን ነው ፥ እንድናለን

👉ድነናል ፦ አዳምና ሔዋን ካመጡብን መርገም
👉እየዳንን ነው ፦ በየቀኑ ድንቁርና እንዳይገዛን በተሰበክን ቁጥር እንድናለን ፤ ትዕቢት እንዳይገዛን ዝቅ ባልን ቁጥር እንድናለን ፤ ስንፍና እንዳይገዛን በትጋታችን እንድናለን ፤ ንፍገት እንዳይገዛን በየቀኑ በመጸወትን ቁጥር እንድናለን ። ስለዚህ ክርስትና ማለት በየቀኑ ሲድኑ መዋል ሲድኑ ማደር ሲድኑ መኖር ነው ።
👉እንድናለን ፦ ክርስቶስ ሲመጣ ከዚህ ዓለም ነጻ ያወጣናል።


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ዛሬ ከክርስቶስ ጋር መዋል የሚፈልግ አለ ?

"አንተ ወጣት በነበርክ ጊዜ ልብስህን ራስህ ትለብስና ወደፈለከው ትሄዳለህ ። በሸመገልክ በጎለመስክ ጊዜ ግን እጆችህን ታነሳለህ ሌላ ሰው ያስታጥቅሃል " ማለት ምን ማለት ነው ?

ሦስቱ የምጽዋት አይነቶች ምን ምን ናቸው ?

👉ከነዚህ ይልቅ ክርስቶስን ትወዱታላችሁ ?
👉ከቁርስ ይልቅ ክርስቶስን ትወዱታላችሁ ?
👉ከምሳ ይልቅ ክርስቶስን ትወዱታላችሁ ?
👉ከቤታችሁ ይልቅ ክርስቶስን ትወዱታላችሁ ?
👉ከእንቅልፋችሁ ይልቅ ክርስቶስን ትወዱታላችሁ ?
👉ከገንዘባችሁ ይልቅ ክርስቶስን ትወዱታላችሁ ?

👉ጴጥሮስ ማለት አለት ማለት ነው። አንድም መርግደኛ ማለት ነው።

👉ቅዱስ ጴጥሮስ ንስሐ የገባ ዶሮ ሰብኮት ነው።

👉ዳን ያላት ነብስ እንኳን መምህር ሰብኳት በዶሮ ንስሐ ገብታ ትድናለች።

👉ደግነቱን እንደያዛት የሚሞት ሰው የታደለ ነው ።

👉ፈተና ማለት መከራ ፈርተው ክርስቶስን የሚክዱበት ቀን ነው ።

👉የሚራሩ ብጹዓን ናቸው እነርሱ ርህራሄን ያገኛሉና።
https://youtu.be/OHB16wyxmxY

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
👉የዮሐንስ ወንጌልን የሚያነብ ሰው ዝሙት አያሸንፈውም ።
👉ሰው የሚመጣለትንም አያውቅም የሚመጣበትንም አያውቅም ።
👉ሌባን እንዲያመልጥ የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው ።
👉የሰው ጠላቱ የገዛ ቤተሰቡ ነው ማለት ምን ማለት ነው ?
👉ለሚያነብ ትርጓሜ ይጨመርለታል ።
👉በትምህርት ለበሰለ ሰው ምሳሌ ይጨመርለታል ።
👉እምነት ላለው ሰው እምነት ይጨመርለታል።
👉መከራ ላለው ሰው ሰማዕትነት ይጨመርለታል ።
👉5ቱን ህዋሳት ላነጻ 5 የውስጥ ህዋሳት ይጨመርለታል።
👉የስጋን ንጽሕና የያዘ ሰው የነፍስ ንጽሕና ይጨመርለታል ።
👉ንጽሕና ለያዘ ንጽሕና ይጨመርለታል ።
👉ንጽሕና ላለው ሰው እመቤታችን ትሰጠዋለች ፤ እመቤታችን የያዘ ሰው እግዚአብሔርን ያዘ ፤ እግዚአብሔር ላለው መላእክት ይጨመሩለታል ።
#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro

https://youtu.be/c-PH1yNq3xY
ፍቅር ያስታግሳል ፥ ፍቅር በሁሉ ያስተማምናል ፥ ፍቅር በማንም ተስፋ አይቆርጥም

✝️እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጣቸው ብዙ ጸጋዎች አሉ✝️

👉የማጥናት ሀብት እንደ ቅዱስ ቄርሎስ
👉የትርጉም ሀብት እነደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
👉ቋንቋ የማወቅ ሀብት እንደ ቅዱሳን ሐዋርያት
👉ድውይ መፈወስ እንደ ቅዱስ ሳዊርያኖስ እንደ አባ ሚልኪ ቁልዝማዊ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ
👉ተራራ የሚያፈልስ እምነት እንደ አብርሃም ሶሪያዊ እንደ ቅዱስ ስምዖን ጫማ ሰፊው
👉የተልዕኮ ጸጋ
👉አጋንንት ማውጣት እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት
👉ማብላት የተሰጠው አለ
👉እንግዳ መቀበል የተሰጠው አለ
👉ሰማዕትነት የተሰጠውም አለ
👉የምጽዋት ጸጋ እንደ አንጢላሪዎስ
👉 ከቅዱሳን መላእክት ጋር መዘመር የሚሰጠው ሰው አለ እንደ ዮሐንስ ሐጺር እንደ ቅዱስ ጳውሎስ
👉 የመሠወር ሀብት የተሰጠው አለ
👉ምናኔ የተሰጠው ሰው አለ
👉ሰማዕትነት እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው
👉ነቢይነት አለ እንደ ሙሴ እንደ ቅዱስ ዮሐንስ
👉መልአክነት ትልቅ ሀብት ነው።
👉👉👉ለምትበልጠው ጸጋ ትጉ👉👉👉
👉👉👉ከዚህ ሁሉ የሚበልጥ ጸጋ ፍቅር ነው👉👉👉

👉ፍቅር የክርስቲያኖች ጉልበታቸው ነው።

👉ፍቅር የኀይል ምንጭ ነው።

👉የበጎ ስራ ሁሉ ምንጭ ፍቅር ናት። የጽድቅ ሁሉም መሠረት ናት ።

👉የእግዚአብሔር ፍቅር ካለን እንኳንስ እንቅልፍ ሊያሸንፈን ሰይፍ ማሸነፍ እንችላለን።

ድነናል ፥ እየዳንን ነው ፥ እንድናለን

👉ድነናል ፦ አዳምና ሔዋን ካመጡብን መርገም
👉እየዳንን ነው ፦ በየቀኑ ድንቁርና እንዳይገዛን በተሰበክን ቁጥር እንድናለን ፤ ትዕቢት እንዳይገዛን ዝቅ ባልን ቁጥር እንድናለን ፤ ስንፍና እንዳይገዛን በትጋታችን እንድናለን ፤ ንፍገት እንዳይገዛን በየቀኑ በመጸወትን ቁጥር እንድናለን ። ስለዚህ ክርስትና ማለት በየቀኑ ሲድኑ መዋል ሲድኑ ማደር ሲድኑ መኖር ነው ።
👉እንድናለን ፦ ክርስቶስ ሲመጣ ከዚህ ዓለም ነጻ ያወጣናል።
https://youtu.be/HvYmzOuGTLE
የብሉይ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ ክፍል 13 (የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት)
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

🌻 #የብሉይ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ

🌻 #የቅዱስ_ዳዊት_መዝሙር_ጥናት

👉 #ክፍል_13

🌻 "#እንደ_ሸክላ_ሰሪ_እቃ ትቀጠቅጣቸዋለህ"

የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ 👉https://youtu.be/DS-72Aa-020

#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ ክፍል 7 "በልጁ ተናገረን" በመጋቤ ብሉይ
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
🌻🌻🌻
#የሐዲስ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ

#የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ዕብራውያን ሰዎች_ ትርጓሜ

👉 #ክፍል_6

👉እግዚአብሔር በክፉ ዘመን ደጋግ አባቶችን አያሳጣም

👉ለማይሰማ ሰምቶም ለማይለወጥ ትውልድ ብንናገርስ ?

👉እውነት አሁን ያለንበት የሰይጣን ዘመን ነው ?
👉ሞባይል ፣ ኮምፒውተር ፣ ቴሌቪዥን ወ.ዘ.ተ የሰይጣን ናቸውን ?
👉ሐይማኖት የዘመን መጋረጃ አይጋርዳትም ።

የጉባኤ ተዘክሮየዩቱብ ቻናል ሊንክ👉 https://youtu.be/Nk8p0Nw2_d8


በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን

#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
👉እግዚአብሔር በክፉ ዘመን ደጋግ አባቶችን አያሳጣም

👉ለማይሰማ ሰምቶም ለማይለወጥ ትውልድ ብንናገርስ ?

👉እውነት አሁን ያለንበት የሰይጣን ዘመን ነው ?
👉ሞባይል ፣ ኮምፒውተር ፣ ቴሌቪዥን ወ.ዘ.ተ የሰይጣን ናቸውን ?
👉ሐይማኖት የዘመን መጋረጃ አይጋርዳትም ።
https://youtu.be/Nk8p0Nw2_d8