የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.4K subscribers
183 photos
7 videos
869 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
💠💠💠💠ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች💠💠💠

ባለፈው የሆኑ ይሁኑ ያልሆኑ ሰዎች በእኔ ስምና ቁጥር እኔ ያላልኩትን መልእክት አስተላልፈው ነበር ። እንዴት እንደሠሩት ባለተንኮሎቹ ያውቁታል። የሆነው ሆኖ ሰውን ከመሰናክል ለመጠበቅ የመሰናክሉን ምክንያት ማጥፋት ይገባል፤ እኔም መሠረተ አሚንን ለትምህርት የከፈትኩት ቢሆንም ከዚህ ችግር ለመጠበቅ ቴሌግራምን መጠቀምን ትቻለሁ ።

በመሆኑም ከዛሬ ጀምሮ ሁላችሁም ይህንን "መሠረተ አሚን " የሚል የመሰባሰቢያ መንገድ ትታችሁ እንድትወጡ በእውነት ስም እየጠየቅሁ፤ ከአሁን ጀምሮ በቴሌግራም በእኔ ስም የሚጻፉ ጽሑፎች የእኔ አለመሆናቸውንና እኔ ቴሌግራም እንደማልጠቀምም ጭምር ለማስጠንቀቅ እወዳለሁ ።

"አሥግሩ ለነ ቆናጽለ እለ ያማስኑ አጸደ ወይንነ - ወይናችን እንዳያፈራ የሚያደርጉትን ጥቃቅን ቀበሮዎችን አጥምዳችሁ ያዙልን " ( መኃ ፪ ፥ ፲፭ )
አባ ገብረ ኪዳን ( ገብራ ወነባሪሃ ለኪዳነ ምሕረት)
ታኅሣሥ ፪ -፳፻፲፫ ዓም
እጅግ ወቅታዊ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ "
ዕንቈ ሥላሴ Tube Enqo silasse Tube
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

"ቅዱስ መርቆሬዎስ(ፒሉፓዴር)

👉https://youtu.be/tgbOU3YLCfsበዩቱብ ዩቱብ ለምትከታተሉ::

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

"ቅዱስ መርቆሬዎስ(ፒሉፓዴር)

👉https://youtu.be/tgbOU3YLCfsበዩቱብ ዩቱብ ለምትከታተሉ::

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
https://youtu.be/cdV0hswwUnY
#ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን "#ምን_እንደምመርጥ_አላውቅም"
👉ሁሉም ሰው ሰንበት ተማሪ ነው Sbket by Aba Gebrekidan new 2020
#የዕንቈ_ሥላሴ የ ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን ትምህርቶች ይከታተሉ። #Subscribe for more
Audio
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

" የምመርጠውን አላውቅም "✝️

👉 https://youtu.be/cdV0hswwUnY
#ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን "#ምን_እንደምመርጥ_አላውቅም"

በዩቱብ ዩቱብ ለምትከታተሉ::

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ለ አዲስ አበባ ነዋሪዎች በሙሉ :- በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል
አሁን ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልአክ ቃለ ወንጌል በማስተማር ላይ ናቸው
1
በመቀጠል ክፍል ሁላችን የምንዳቸው አባት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ያስተምራሉ
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን በማስተማር ላይ ናቸው
1
Audio
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

የምኞት መቃብር ክፍል 1
ኦሪት ዘኁልቊ11÷34

👉ታህሳስ 10/2013 አዲስ አበባ ጉለሌ ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤ/ክርስቲያን


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro