video_2020_06_14_04_30_42
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
#የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ_ተዘክሮ
#መግቢያ ክፍል 2
#"ከሦስት አመት በኋላ ኬፋን ለማየት ወደ ኢየሩሳሌም ወጣሁ" (ገላ 1÷17)
(ሰኔ 6-2012)
t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
#የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ_ተዘክሮ
#መግቢያ ክፍል 2
#"ከሦስት አመት በኋላ ኬፋን ለማየት ወደ ኢየሩሳሌም ወጣሁ" (ገላ 1÷17)
(ሰኔ 6-2012)
t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
video_2020_06_21_09_47_07
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
#የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ_ተዘክሮ
#መግቢያ ክፍል 3
#ምርጥ ዕቃው ጳውሎስ
(ሰኔ 13-2012)
t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
#የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ_ተዘክሮ
#መግቢያ ክፍል 3
#ምርጥ ዕቃው ጳውሎስ
(ሰኔ 13-2012)
t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
#የሐዲስ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ
#የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ዕብራውያን ሰዎች_ ትርጓሜ
#መግቢያ ክፍል 5
#"እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ (1ኛ ቆሮ 11፥1)"
✝"አይነኩ ቢነኩ ያድሯል ሲታወኩ"✝
👉የክርስቲያኖች ደም ሁለት ነገር ያደርጋል።
1. የክርስቲያን ደም ዘር ነው ክርስቲያን ያበቅላል፤ ክርስቲያንን ገድሎ መጨረስ አይቻልም። ዘር ሲዘራ 100 እንደሚሆን ክርስቲያንን መግደል ክርስቲያንን ለማብዛት ይጠቅማል ።
2.#የክርስቲያንን ደም ማፍሰስ የክርስቶስን ደም ማፍሰስ ነው። ይበቀላል❗️
👉ክርስቲያኖች የሚበቀሉት በስጋቸው ሳይሆን በሞታቸው ነው።
👉ስንሞት ሞታችን እሳት ሆኖ ያቃጥላል ፤ኃይል ሆኖ ሰራዊትን ያሰድዳል ፤ጦር ሆኖ ይዋጋል ፤ሰይፍ ሆኖ ይቆራርጣል ፤ የክርስቲያን ሞት እረፍት ይነሳል ለክርስቲያኖች ግን እረፍት ይሰጣል።
"አይነኩ ቢነኩ ያድሯል ሲታወኩ"
👉ሰው በነፍሱ ሥላሴን ይሰብካል።
👉ሰው በስጋውና በነፍሱ የክርስቶስን ሰው መሆን ይሰብካል።
👉መጽሐፍ አልተማርኩም ፣ ሰባኪ አላገኘሁም ፣ ንስሐ አባት አላስተማረኝም ብሎ ከፍርድ ማምለጥ አይቻልም። ተፈጥሮ ሃይማኖትን ይሰብካልና።
👉ኃጢአት የምትሰራ ስጋችን ናት ወይስ ነፍሳችን ❓
👉"ምንም እውነት ቢሆን ሰይጣን ተናግሮት እውነት አይሆንም"
✝ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን
በዮቱብ የምትከታተሉ የዮቱብ ቻናሉ ይህ ነው::!!
https://youtu.be/dPmq2mhulXs

YouTube
"እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ መግቢያ ክፍል 5
✝"አይነኩ ቢነኩ ያድሯል ሲታወኩ"✝
👉የክርስቲያኖች ደም ሁለት ነገር ያደርጋል።
1. የክርስቲያን ደም ዘር ነው ክርስቲያን ያበቅላል፤ ክርስቲያንን ገድሎ መጨረስ አይቻልም። ዘር ሲዘራ 100 እንደሚሆን ክርስቲያንን መግደል ክርስቲያንን ለማብዛት ይጠቅማል ።
2.#የክርስቲያንን ደም ማፍሰስ የክርስቶስን ደም ማፍሰስ ነው። ይበቀላል❗️
👉ክርስቲያኖች የሚበቀሉት በስጋቸው ሳይሆን በሞታቸው ነው።
👉ስንሞት ሞታችን…