የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.47K subscribers
175 photos
7 videos
862 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
"ያመኑበት ብጹዓን ናቸው" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን 👉የብሉይ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ…
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

#የብሉይ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ

#የቅዱስ_ዳዊት_መዝሙር_ጥናት

"#ያመኑበት ብጹዓን ናቸው"

👉 #ክፍል_17

👉https://youtu.be/YYGRhNqxPGg
በዩቱብ ለምትከታተሉ::

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን
#share_ያድርጉ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020

#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

"እግዚአብሔር የሕያዋን አምላክ እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም"::


በዩቱብ ለምትከታተሉ👉https://youtu.be/Hlq3P7pkJkI

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን
#share_ያድርጉ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020

#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Forwarded from መሠረተ አሚን - Meserete Amin (Aba G.kidan)
💠💠💠💠 ሆድ አምላክ ይሆናልን ? 💠💠💠

የሰው ልጅ ወደድኳቸው በሚላቸው ነገሮች ሕይወቱ ይወሰናል ። ሰይጣንም በምንወዳቸው ነገሮች ቀዳዳ በኩል ገብቶ ነው በውንብድና የጸጋችንን መዝገብ የሚበረብር ። ለእግዚአብሔርም ያለንን ፍቅር የምንገልጠው በምንወዳቸው ነገሮች ነው ። እርሱ አንድ ልጁን በመስጠት ፍቅሩን እንደገለጠልን እኛም የምንወዳቸውን ለእግዚአብሔር ብለን ይቅርብን ብለን በመተው በዚህ ፍቅራችንን እንገልጣለን ። የምንወዳቸው ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቅር ፋንታ ከገቡብን ፥ እነዚያ በእርግጥ የምንወዳቸው ነገር ግን በፍቅረ እግዚአብሔር የተካናቸው የወዳጅ ጠላት የሆኑበትን ጠዖታት ናቸው ። ከእነዚህም ሳይገባን ጣዖታት አደርገን ከምናመልካቸው መካከል አንዱ ሆድ ነው ። እግዚአብሔር አትብሉ ብሎ የከለከለንን ነገርና አትብሉ ባለን ሰአት የምንበላ ከሆነ በእርግጥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ሆዳችንን እየወደድን ስለሆነ ሆዳችንን አመለክን ማለት ነው ። ይህ ብቻ አይደለም! እግዚአብሔር እውነት ነው እቸገራለሁ ብሎ አስቦ መዋሸትም ጣዖት ማምለክ ነው ። ለሆዱ ብሎ የሚዋሽ ሰው ከእግዚአብሔር ባሕርይ ጋር ይቃረናልና ። የእግዚአብሔር ባሕርይው እውነት ነው ስለሆነ ። ድኻ እየተቸገረ እያዩ ለነገ በማሰብ የማይመጸውቱ ሰዎችም በሁለት መንገድ ጣዖት አምልከዋል ። አንደኛ ከስቀድመን እንደ ገለጥነው ከፍቅር ይልቅ ገንዘብን በማስቀደም ፤ ሁለተኛ ደግሞ እግዚአብሔር ያኖረኛል ከማለት ይልቅ ራሳቸውን ለራሳቸው ጠባቂ መጋቢ አድርጎ በመሾም መግቦተ እግዚአብሔርን በመካድ ነው ።

እንግዲህ እናስተውል ! ሆድ በሦስት መሠረታዊ ምክንያቶች ጣዖት ሊሆንብን እንደሚችል ። መጀመሪያ እግዚአብሔር የከለከለንን በመመገብ ጊዜ ከእግዚአብሔር ይልቅ መብልን በመውደድ ፤ ሁለተኛ ለቅዳሴ መላእክት የተፈጠርን ክቡራን አገልጋዮቹ ስንሆን መላ ዘመናችን ሆዳችንን በማገልገል ራሳችንን የራሳችን ባርያዎች በማድረግ ፤ እግዚአብሔር እንደፈጠረኝ ያኖረኛል ከማለት ይልቅ ለነገ በመስገብገብ ለድኾች አለመራራት ናቸው ። ጾም ፍቅር እንጅ ቀመር አይደለም ። የምንጾመው ከምንወደው መብል መጠጥ በመከልከል ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር ለመግለጥ እንጅ ሰባት ጾም የጾምን ሰዎች ነን የሚል መስፈርት ለማሟላት አይደለም ። የሰው ልጆች ሁሉ እናትና አባት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች አንዲት የእንጨት ፍሬ የተከለከሉት ያችንን በመተው ፍቅረ እግዚአብሔርን እንዲገልጡ እንጅ ለአንዲት እንጨት ፍሬ ነፍጓቸው አይደለም። እርሱማ እንኳን የበለስ ፍሬ ሊነፍገን ሥጋውን ደሙን በለጋሥነት የሰጠ የባሕርይ ቸር አይደለምን ?

ክርስትና የፍቅር ሃይማኖት ነው ። እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ። ስለ ፍቅር ትጾማለህ ፤ ስለ ፍቅር ትጸልያለህ ፤ ሰለ ፍቅር ትሰደዳለህ ፤ ስለ ፍቅር ትታሰራለህ ፤ ስለ ፍቅር ትናቃለህ ፤ ስለ ፍቅር ግፍን ሁሉ ተቀብለህ ትሞታለህ ፤ በፍቅር ብርሃን ደምቀህ ትነሣለህ ። ፍቅር ደግሞ ስለ ፍቅር በመማር የምታውቃት አይደለችም ስለ ፍቅር በመኖር እንጅ ። ፍቅር በልቡናህ ዛፍ ሆኖ የተተከለ እንደሆነ ሥሩ እስከ ተረከዝህ ይወርዳል ፤ ቅርንጫፎቹ ወደ ራስህ ያድጋሉ ፤ አበባቸው በአንደበትህ ይፈነድቃሉ ፤ የፍቅር ፍሬዎችም እነ ጾምና ጸሎት ምጽዋት ከአንተ በመላእክት እጅ እየተለቀሙ በሰማይ ጎተራ ይከማቻሉ ፤ የፍቅርን ፍሬ እየበላህ ለዘለዓለም ትኖራለህ ።
እግዚአብሔርን የምትወደው ከሆነ እንኳን ሰባቱን አጽዋማትን ሁሉንም ቀን ትጾማለህ ። ፍቅረ እግዚአብሔር ያነሰህ ፍቅረ መብልዕ የበዛልህ ስትሆን ደግሞ ጾም ይቀነስልኝ ብለህ ክተት ሠራዊት ትወጣለህ ፤ ነጋሪት ትጎስማለህ። እንዳትጾም የሚረዱህ የሚመስልህን ጥቅሶችም በመብራት እየፈለግህ ትለኩሳለህ ። በጅብ ቆዳ የተለጎመ ከበሮ ሲመቱት እንብለው ብሎ ይጮኻል እንዲሉ አበው ፤ የሆድ ጠበቃ የሆኑ የጅብ ስብከት የሚያመሠጥሩ የእንብላው መጽሐፍ ሊቃውንትንም አታጣም ።

እናም ወዳጄ ሆይ " እለ ከርሦሙ ያመልኩ - ሆዳቸው አምላካቸው ነው " እንደለ ቅዱስ ጳውሎስ (ፊልጵ ፫ ፥ ፲፰ )የምትወደው ሆድህ ጠላት ሆኖ በግራ እንዳያቆምህ ሰለ በእግዚአብሔር ፍቅር ሰይፍነት የስስትን ገመድ ቆርጠህ ጥለህ ከምጽዋትና ከተገራ ሰውነት ጋር ጹም !

ጹመን ከጾመኞቹ ነቢያት ፍጻሜ ከቅዱሳን መላእክት ደስታ ከአማኑኤል ልደት እንድንደር የምድራዊ መልአክ የአቡነ አረጋዊ ጸሎት ይርዳን ።
አባ ገብረ ኪዳን ( ገብራ ወነባሪሃ ለኪዳነ ምሕረት )
ኅዳር ፲፬- ፳፻፲፫ ዓም
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket pinned «💠💠💠💠 ሆድ አምላክ ይሆናልን ? 💠💠💠 የሰው ልጅ ወደድኳቸው በሚላቸው ነገሮች ሕይወቱ ይወሰናል ። ሰይጣንም በምንወዳቸው ነገሮች ቀዳዳ በኩል ገብቶ ነው በውንብድና የጸጋችንን መዝገብ የሚበረብር ። ለእግዚአብሔርም ያለንን ፍቅር የምንገልጠው በምንወዳቸው ነገሮች ነው ። እርሱ አንድ ልጁን በመስጠት ፍቅሩን እንደገለጠልን እኛም የምንወዳቸውን ለእግዚአብሔር ብለን ይቅርብን ብለን በመተው በዚህ…»
🛑ግሩም ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ "ይህች የሰማይ ደጅ ናት" ዘፍ…
አባ ገብረ ኪዳን
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

"ይቺ የሰማይ ደጅናት"::

https://youtu.be/Wgr61cq1xQs
በዩቱብ ለምትከታተሉ👉

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን
#share_ያድርጉ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020

#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
👍1
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
Voice message
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

"ይቺ የሰማይ ደጅናት"::

https://youtu.be/Wgr61cq1xQs
በዩቱብ ለምትከታተሉ👉

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን
#share_ያድርጉ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020

#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
"የባህርዩ__ምሳሌ"_ድንቅ_ትምህርት_በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ_የዕብራውያን…
<unknown>
#የሐዲስ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ

#የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ዕብራውያን ሰዎች_ ትርጓሜ

#የባህሪው_ምሳሌ

👉 #ክፍል(11)


በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን

👉https://youtu.be/TD4xqywds8U
በዩቱብ ለምትከታተሉ!

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
ከዝሙት_ለመራቅ_ምን_ላድርግ_?_#ከልማድ_ኀጢአት_እንዴት_ልላቀቅ_?_#የሚጸጸት_ልብ_እንዲኖረኝስm_ም…
<unknown>
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን
🛑#ከዝሙት ለመራቅ ምን ላድርግ ?
🛑#ከልማድ ኀጢአት እንዴት ልላቀቅ ?
🛑#የሚጸጸት ልብ እንዲኖረኝስ ምን ላድርግ ?
🛑#ጭንቀት ለምን ይመጣብናል ?
🛑#የበደለኛነት ስሜት አይሰማኝም ምን ላድርግ ?
🛑#ሰውን የሚፈትኑት ነገሮች ምን ምን ናቸው ?
🛑#ዝሙት ቢቆም ጦርነት ይቆም ነበር !!!
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን
✝️ Aba Gebrekidan Girma
👉ከላይ ለተዘረዘሩ ጥያቄዎች መልስ
👉Subscribe ያድርጉ።
👉https://youtu.be/tX8zkFc9SWo
በዩቱብ ለምትከታተሉ!
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።
Audio
🛑#ከዝሙት ለመራቅ ምን ላድርግ ?
🛑#ከልማድ ኀጢአት እንዴት ልላቀቅ ?
🛑#የሚጸጸት ልብ እንዲኖረኝስ ምን ላድርግ ?
🛑#ጭንቀት ለምን ይመጣብናል ?
🛑#የበደለኛነት ስሜት አይሰማኝም ምን ላድርግ ?
🛑#ሰውን የሚፈትኑት ነገሮች ምን ምን ናቸው ?
🛑#ዝሙት ቢቆም ጦርነት ይቆም ነበር !!!
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን
✝️ Aba Gebrekidan Girma
👉ከላይ ለተዘረዘሩ ጥያቄዎች መልስ
👉Subscribe ያድርጉ።