የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.39K subscribers
183 photos
7 videos
870 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
እንኳን ለርእሰ አድባራት ወገዳማት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የ፬ቱ መጻሕፍተ ጉባኤ ምስክር ጉባኤ ቤት ፩ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አደረሳችሁ ።
ቤተ ጉባኤ የቤተክርስቲያን መሠረት ነውና #መምህሩን ከደቀመዛሙርቱ ጋር ከወንበር አይለየይብን።
#አባታችን ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
#ደቀመዛሙርቱንም እግዚአብሔር ጥበብና እውቀት ያድልልን።
#ቤተ ጉባኤውን ያስፋልን።
June 26, 2023