የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶች ከዚህ በፊት ብዙ ምዕመናን እህት ወንድሞቻችን (ይሄን ሚዲያም ጨምሮ) በየግል እየቀረጽን ስናስተላልፍ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ በቋሚነት እና በተከታታይነት በጉባኤ ቤቱ ስም በተከፈተ የYoutube ቻናል መተላለፍ መጀመሩን ስንናገር በታላቅ ደስታ ነው። ስለሆነም ሁላችሁም የዚህ ቻናል ተከታታዮች እንዲሁም ክርስቲያኖች በሙሉ "ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ" የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ።
❗️❗️❗️ ማሳሰቢያ❗️❗️❗️
ትክክለኛው የዩቲዩብ ቻናል ከ 7000 በላይ ተከታይ ያለው እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ትምህርቶች የተላለፉበት ነው።
የትምህርቶቹም ርዕሶች
🛑ከፊት ይልቅ አሁን ትጉ
🛑ጽዮንን ክበቧት
🛑ያንን ሰው ማንም አላሰበውም
🛑ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ
🛑2ቱ ክፋቶች
🛑ራሱን ያለ ምስክር አልተወም
🛑 ወፍም ቤት አገኘች
🛑ዋጋዋ ብዙ የሆነች ዕንቁ
🛑ፈውስ መንፈሳዊ መግቢያ (ማስተዋወቂያ) ናቸው።

👉 ሌሎች ሰዎች የጉባኤ ቤቱን ስም በመጠቀም የጉባኤ ቤቱ ሃሳብ ያልሆነ እያሰራጩ ነውና ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።
ሰላም እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የ"ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ" ቻናል አባላት። አዲስ የመወያያ እና ሃሳብ አስተያየት የመስጫ ግሩፕ ስለከፈትን ሁላችሁም 👉ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ተቀላቀሉ።
👉 ሃሳባችሁን ስጡን።
👉 እንወያይ።
👉ጥያቄያችሁን አቅርቡልን።
👉እኛም ከመምህራን እያቀረብን መልሱን ወደ እናንተ እናቀርባለን።
🛑 ይህ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚያስተምሩበት የጣና ቅዱስ ቂርቆስ የ፬ መጻሕፍት ጉባኤ ቤት ነው።
https://t.me/fewus_menfesawi1
እንደምን አመሻችሁ? ከዚህ ግሩፕ ከ 5700 በላይ አባላት አለን። ነገርግን የአባታችን #ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳንን የጉባኤ ቤት የYoutube Channel #ፈውስ_መንፈሳዊ የተሰኘውን #ሰብስክራይብ ያደረግን ስንቶቻችን ነን ??? ሁላችንም ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ትምህርቶቹን ተደራሽ እናድርግ።