የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.44K subscribers
183 photos
7 videos
865 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
Audio
ዋጋዋ ብዙ የሆነ ዕንቁ
                         
Size 27.3MB
Length 1:18:29

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

ፈውስ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቀጥታ ከጉባኤ ቤቱ ይማሩ❗️
👍4
የዚህ ቻናል ተከታታዮች ሁላችሁ ሰላም ለእናንተ ይሁን።
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶች ከዚህ በፊት ብዙ ምዕመናን እህት ወንድሞቻችን በየግል እየቀረጽን ስናስተላልፍ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ በቋሚነት እና በተከታታይነት በጉባኤ ቤቱ ስም በተከፈተ የYoutube ቻናል መተላለፍ መጀመሩን ስንናገር በታላቅ ደስታ ነው። ስለሆነም ሁላችሁም የዚህ ቻናል ተከታታዮች እንዲሁም ክርስቲያኖች በሙሉ "ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ" የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ።
❗️❗️❗️ ማሳሰቢያ❗️❗️❗️
👉 ሌሎች ሰዎች የጉባኤ ቤቱን ስም በመጠቀም የጉባኤ ቤቱ ሃሳብ ያልሆነ እያሰራጩ ነውና ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።

ትክክለኛው የዩቲዩብ ቻናል ከ 5800 በላይ ተከታይ ያለው እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ትምህርቶች የተላለፉበት ነው።
የትምህርቶቹም ርዕሶች
🛑ያንን ሰው ማንም አላሰበውም
🛑ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ
🛑2ቱ ክፋቶች
🛑ራሱን ያለ ምስክር አልተወም
🛑 ወፍም ቤት አገኘች
🛑ዋጋዋ ብዙ የሆነች ዕንቁ
🛑ፈውስ መንፈሳዊ መግቢያ (ማስተዋወቂያ) ናቸው።
@ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

👉ቢያንስ ከዚህ ቻናል ላይ ያለነው ሁላችንም ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቷን እንጫን።
#ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ ደግሞ ኮሜንት ላይ screenshot ላኩልን።
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶች ከዚህ በፊት ብዙ ምዕመናን እህት ወንድሞቻችን (ይሄን ሚዲያም ጨምሮ) በየግል እየቀረጽን ስናስተላልፍ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ በቋሚነት እና በተከታታይነት በጉባኤ ቤቱ ስም በተከፈተ የYoutube ቻናል መተላለፍ መጀመሩን ስንናገር በታላቅ ደስታ ነው። ስለሆነም ሁላችሁም የዚህ ቻናል ተከታታዮች እንዲሁም ክርስቲያኖች በሙሉ "ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ" የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ።
❗️❗️❗️ ማሳሰቢያ❗️❗️❗️
ትክክለኛው የዩቲዩብ ቻናል ከ 7000 በላይ ተከታይ ያለው እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ትምህርቶች የተላለፉበት ነው።
የትምህርቶቹም ርዕሶች
🛑ከፊት ይልቅ አሁን ትጉ
🛑ጽዮንን ክበቧት
🛑ያንን ሰው ማንም አላሰበውም
🛑ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ
🛑2ቱ ክፋቶች
🛑ራሱን ያለ ምስክር አልተወም
🛑 ወፍም ቤት አገኘች
🛑ዋጋዋ ብዙ የሆነች ዕንቁ
🛑ፈውስ መንፈሳዊ መግቢያ (ማስተዋወቂያ) ናቸው።

👉 ሌሎች ሰዎች የጉባኤ ቤቱን ስም በመጠቀም የጉባኤ ቤቱ ሃሳብ ያልሆነ እያሰራጩ ነውና ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።