የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
ታላቅ የምስራች ለባህርዳር እናአካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ !


በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆሬዎስ ፅላት(ታቦት) ወደ ደብረ ኃይል መስቀለ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
የፌታችን ቅዳሜ ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም ይገባል።
እንኳን ደስ አላችሁ!!
በመሆኑም ለሁሉም ህዝበ ክርስቲያን መልዕክቱን በማስተላለፍ መጥታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። እንኳን ደስ አላችሁ።

በዕለቱ ወንጌል በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ይሰጣል።

የደብረ ኃይል መስቀለ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

አባይ ማዶ ፥ባህርዳር
🛑ጥብቅ መልዕክት🛑
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶች ከዚህ በፊት ብዙ ምዕመናን እህት ወንድሞቻችን በየግል እየቀረጽን ስናስተላልፍ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ በቋሚነት እና በተከታታይነት በጉባኤ ቤቱ ስም በተከፈተ የYoutube ቻናል መተላለፍ መጀመሩን ስንናገር በታላቅ ደስታ ነው። ስለሆነም ሁላችሁም የዚህ ቻናል ተከታታዮች እንዲሁም ክርስቲያኖች በሙሉ "ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ" የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ።
❗️❗️❗️ ማሳሰቢያ❗️❗️❗️
👉 ሌሎች ሰዎች የጉባኤ ቤቱን ስም በመጠቀም የጉባኤ ቤቱ ሃሳብ ያልሆነ እያሰራጩ ነውና ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።

ትክክለኛው የዩቲዩብ ቻናል ከ 2900 በላይ ተከታይ ያለው እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ትምህርቶች የተላለፉበት ነው።
የትምህርቶቹም ርዕሶች
🛑ራሱን ያለ ምስክር አልተወም
🛑 ወፍም ቤት አገኘች
🛑ዋጋዋ ብዙ የሆነች ዕንቁ
🛑ፈውስ መንፈሳዊ መግቢያ (ማስተዋወቂያ) ናቸው።
@ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Audio
ወፍም ቤትን አገኘች
                         
Size 16.1MB
Length 46:08

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Audio
ዋጋዋ ብዙ የሆነ ዕንቁ
                         
Size 27.3MB
Length 1:18:29

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

ፈውስ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቀጥታ ከጉባኤ ቤቱ ይማሩ❗️