የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
"አመጽን የሚያደርጉ ሰዎች የሰላምን ጎዳና አያውቋትም"የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 48 በመጋቤ…
🛑ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን🛑

❇️መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ❇️
ክፍል ፵፰(48)

"አመጽን የሚያደርጉ ሰዎች የሰላምን ጎዳና አያውቋትም::"
መዝ ፲፫

🛑በዮቱብለምትከታተሉ 👉 https://youtu.be/FrS5sL9Csoc

💠በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🛑ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን🛑

❇️መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ❇️
ክፍል ፵፱(49)


የድሆችን ምክር አቃለላችሁ
መዝ 13
💠በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን💠

🛑በዩቱብለምትከታተሉ👉https://youtu.be/ebM6lJsmdRI

❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
https://youtu.be/c_Vx56KU6tY
#በደብረ_ገነት_አጣጣሚ_ቅዱስ_ሚካኤል (ጎንደር) ሲሰጥ የነበረው የክርስትና ተከታታይ ትምህርት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በአዲስ መልክ ጀምሯል በጎንደርና ከተማ የምትገኙ ምዕመናን በአካል እየመጣችሁ በጊዜ እና በቦታ አለመመቸት መገኘት የማትችሉ በአጥቢያ ቤተክርስቲያኑ በተከፈተ አዲስ #የዩቲዩብ ቻናል እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ።
Audio
🛑ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን🛑

❇️መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ❇️
ክፍል ፶(50)

አቤቱ በድንኳንህ ማን ያድራል
መዝ፲፬:፩/14:1/

💠በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን💠
❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro