Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🛑 NEW || እግዚአብሔር ወደ መቅደሱ ይመጣል || ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket 2025
በዚህ ቪዲዮ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናትነት ንጽሕና እና ዘለዓለማዊ ድንግልና እንዲሁም ስለ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ይማሩበታል።
In this video, you will learn about the motherhood, purity, and perpetual virginity of our Lady, the Blessed Virgin Mary, as well as the divinity…

🙏17❤8👏2
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🛑 ዛሬ ማታ በፈውስ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን
https://vm.tiktok.com/ZMSda8Pyp/
https://vm.tiktok.com/ZMSda8Pyp/
TikTok
TikTok · ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ ጉባኤ ቤት
1099 likes, 17 comments. “#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #አባ_ገብረ_ኪዳን #aba_gebrekidan #creatorsearchinsights ”
❤13👍4👏1
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 NEW || ርክበ ካህናት || ቅዱስ ሲኖዶስ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sbket 2025
በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት እንዲሁም የሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ጳጳሳት በአመት 2 ጊዜ ለምን እንደሚሰበሰቡ እና ለህዝበ ክርስትያኑም ያለውን ጠቀሜታ በሰፊው ተገልጾበታል።
This video explains in detail why the bishops of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, as well as bishops of other churches…

🙏16👏6❤5👍1
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ዘለዓለም ሥላሴ።
በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች፣ የጉባኤ ቤታችን ቤተሰቦች በሙሉ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን እንደምን ሰነበታችሁ? እኛ አምላከ አበው እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነን።
የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች ገዳም የ፬ቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት የምስክር ት/ቤት በእሳት እንደተቃጠለ በማኅበራዊ መገናኛ መረቦች እየተላለፈ እንደሆነ ብዙዎቻችሁ ተጨንቃችሁ ደውላችሁልናል።
በመሆኑም ከጉባኤ ቤቱ ሐሙስ ግንቦት ሰባት ቀን እሳት ከቤት ተነሥቶ ለደቀ መዛሙርቱ ተሠርቶ የነበረ ቆርቆሮ በቆርቆሮ ጊዚያዊ መጠለያና የግማሾቹ ደቀ መዛሙርት ልብስና መጻሕፍቶቻቸው ተቃጥለዋል። ነገር ግን በሰማዕቱ በቅዱስ ቂርቆስና በእመቤታችን ጸሎት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጠብቆን ጉባኤ ቤታችንና መጻሕፍቶቻችን ደኅና ናቸው።
እኛም ደቀመዛሙርቱና ዋናው ጉባኤ ቤት፣ እንዲሁም ገዳማችን ደኅና ስለሆነ፣ ጊዜው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የተጀመረበት በመሆኑ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ተጨማሪ ርእሰ ጉዳይ ላለመጨመር ለሚዲያ ሳንገልጽ ቆይተናል።በመሆኑም አሁን ግን ስለወጣ ይህንን መግለጫ ለተጨነቃችሁ ወገኖቻችን ልንገልጽ ፍቅር ያገብረናል።
ለጉባኤ ቤቱ የሚያስፈልጉን ጉዳዮች ቢኖሩ እኛ በፈወስ መንፈሳዉ የጉባኤ ቤታችን ሚዲያ በምስል የምንገልጽ መሆናችንን እየገለጽን ፣ ለተጨነቃችሁልን፣ለጸለያችሁልን፣ላሰባችሁልን፣ለረዳችሁን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጆች ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ የጉባኤ አምላክ በምሕረቱ ያስብልን።
አምላከ ጉባኤ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያናችንንና ሀገራችንን ይጠብቅ።

❤40🙏16👍4😱2
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና እናቶች አንድነት ገዳም የ፬ቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምስክር ቤተ ጉባኤ
ግንቦት፳፫-፳፻፲፯ ዓም
ግንቦት፳፫-፳፻፲፯ ዓም
❤31🙏7🥰1
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan
መንፈሳዊ የባሕር ላይ ጉዞ ወደ ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶች እና እናቶች አንድነት ገዳም
❤13🙏9
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 የሰው ዋጋ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
በዚህ ስብከት ስለ ሰው ልጅ ትክክለኛ ዋጋ ፣ ለሰው ልጅ ስለሚገባው ክብር ፣ ለሰው ልጅ መደረግ ስላለበት እንክብካቤ ፣ በአጠቃላይ ስለራሳችን ያለንን አመለካከት እናስተካክል ዘንድ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን በስፋት ትምህርት አስተላልፈውልናል።
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ…

🙏12❤5👏2
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
መንፈሳዊ የባሕር ላይ ጉዞ ለባህርዳር አካባቢዎች በሙሉ
❤17👍3🥰1
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 አቤቱ ድውይ ነኝና ፈውሰኝ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
በዚህ ስብከት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ስለ ጉባኤ ቤት ጠቅላላ ምንነት ፣ ስለ መጻሕፍት ጉባኤ ፣ ስለ ጉባኤ ቤት መምሕራን ፣ ስለ ስለሚያስተምሩበት ርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ
፬ቱ መጻሕፍት ምሥክር ጉባኤ ቤት ፣ ስለ ፈውስ መንፈሳዊ ምንነት ጠቅላል ያለ እና እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ሰጥተውበታል። እንዲሁም ጉባኤ ቤቱ 3ኛ አመት ክብረ በአሉን አክብሯል። ይህንን ትምህርት…

❤9🙏4🥰1
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
LIVE ON TIKTOK
በከፍተኛ ጥራት በፈውስ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን።
https://www.tiktok.com/@fewus_menfesawi/live?prepare=1&_r=1&source=h5_t&ug_btm=b8727,b1736&sec_user_id=MS4wLjABAAAAZlX309I_venGK-C_L4eIDcvOkG4Ps06WTCxZFGQHWNlrNOIGBZwvX3JZjmXXRwv9&utm_source=copy&social_share_type=10&utm_campaign=client_share&utm_medium=ios&tt_from=copy&user_id=7165097369464259590&enable_checksum=1&share_link_id=684A5DE5-4184-42D8-8C46-23CF841C206C&share_app_id=1233

❤8👍1
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ያንጻታል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket
በዚህ ስብከት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ስለ ርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ቱ መጻሕፍት ምሥክር ጉባኤ ቤት ሊሰራቸው ስለታሰቡት የአጠቃላይ ሆስፒታል እና የትምህርት ቤት ፕሮጀክት በሰፊው ማብራሪያ ሰጥተዋል። እንዲሁም እግዚአብሔር ስለ ሰው ልጆች እና ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስላደረጋቸው መልካም ነገሮች ተብራርተዋል። ይህንን ትምህርት ብትሰሙ በብዙ ትጠቀማላችሁ። ለሌሎችም ማጋራትን…
❤9
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 ንስሐ ግቡ || የዝናብ ሰኮና ተሰማ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
ይህንን ትምህርት ብትሰሙ በብዙ ትጠቀማላችሁ። ለሌሎችም ማጋራትን አትርሱ።
You will benefit greatly from this teaching. Don't forget to share it with others.
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር…

🙏4