የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.52K subscribers
171 photos
7 videos
857 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
🎉🎉🎉   እነኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ   🎉🎉🎉
#የኔታ_ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳንን ጨምሮ እልፍ ሊቃውንትን ያፈሩት ታላቁ አባት #መጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_የኔታ_ሐረገወይን_ሐዲስ
#ውዳሴ_ማርያም
#ቅዳሴ_ማርያም
#ኪዳን
#ትምህርተ_ኅቡአት እና
#አቡነ_ዘበሰማያት ትርጓሜን አንድ ላይ በማድረግ አሳትመውልናል።
#መጽሐፉንም ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በመግዛት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

#መጽሐፉን በተለይ በዚህ ጾም ብታነቡት ትጠቀሙበታላችሁ !!!

👉መጽሐፉን ለማግኘት
+251918263382 በዚህ ስልክ ይደውሉ።
🌌 መጽሐፈ አቡሻክር 🌌
(በአዲሱ ዓመት ፳፻፲፯)

አዘጋጅ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን፥ በጎንደር መንበረ መንግሥት መድኀኔ ዓለም፥ የ፬ቱ መጻሕፍተ ትርጓሜ መምህርና የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ምክትል የሆኑት የኔታ ዘለዓለም ሐዲስ ናቸው!

የክቡር ሊቀ ሊቃውንት የኔታ ዕዝራ ሐዲስ ምክትል መምህር በሆኑት በየኔታ ዘላለም ሐዲስ ተዘጋጅቶ ቀርቦልናል።
መምህር ዘላለም ሐዲስ
በጎንደር መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም የ ፬ቱ መጻሕፍተ ትርጓሜ ምክትል መምህር ሲሆኑ መጽሐፉን ለሊቃውንት እና ለምዕመናን ተስማሚ አድርገው አቅርበውልናል ።

ይህንን መጽሐፍ በቅርብ ቀን ይጠብቁ !