የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.51K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
https://youtu.be/xVtgcK1Tf08?si=gWaRhBAbUSvm6Jwa

ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ !

ዕንቈ ሥላሴ የዩቲዩብ ቻናላችን ከዚህ በፊት ወቅታዊ እና እጅግ አስተማሪ የሆኑ የቤተክርስቲያናችን ትምህርቶችን ስናስተላልፍላችሁ ቆይተናል። አሁን ደግሞ የቀድሞ ቻናላችን ለጊዜው አገልግሎቱን መቀጠል ስለማይችል  በዚህኛው ቻናል ያገኙናል።

ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ።