YOU GO PARK
ኢሬቻ ለባህላቸን ህዳሴ!!
የሰላም የአብሮነት እና የምሰጋ ተምሳሌት የሆነው የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች በእንጦጦ ፓርክ..
....ወደ ተዋበ መናፈሻችን/ ፖርካችን መጥታቸሁ ስለጎበኛችሁን አናመሰግናለን በድጋሚ መልካም በዓል...መልካም ጊዜ...
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን!!

👏2
...የሰላም የአብሮነት እና የምስጋ ተምሳሌት የሆነው የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ድንቅ ውብት...!
YOU GO PARK!!
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
Follow Like, Share
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን!!
YOU GO PARK!!
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
fb.com/AACAPRAC
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
Follow Like, Share
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን!!
አፍሪካ ፓርክ AFRICA PARK
አፍሪካ ፓርክ በመሃል አዲስ አበባ በቄርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በውጪ ጉዳይ ሚንስትር ፊት ለፊት መንገድ አካፋይ ላይ በ45,707 ሜ/ካ ላይ የሚገኙ ሶስት ፓርኮችን/ኢትዮጵያ ፓርክ አዲስ አበባ ፓርክ አፍሪካ ፓርክ/ ያከተተ ሆኖ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የሚተዳደሩ ፓርክ ነው፡፡
ቦታወ ለብዙ ጊዜ በመናፈሻነት ሲገለግል የቆየ ቢሆንም በተለይ በ1997 ዓ.ም በሼህ አሊ አላሙዲ ሙሀመድ ድጋፍ ደረጃውን የጠበቀ ዲዛይን ተዘጋጅቶለት እንዲለማ ከተደረገ በኋላ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ አገልግሎቶች ተጨምረውለት በፓርክነት/በመዝናኛ ስፍራነት እንዲያገለግል ተደርጓል፡፡
ፓርኩ ለሰርግ፣ለልደት፣ለምረቃ፣ለኮንሰርት፣ ለኢግዚቢሽን፣ለባዛር ወዘተ ምቹ አስተማማኝ እና በቂ ስፍራዎች ያሉት ሲሆን በተለይ በግቢው ውስጥ ዘመናዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የህጻናት መጫዎቻዎች እና ጣፋጭ የህጻናት ምግቦች፣ የካፍተሪያ አገልግሎቶች ፣ውብ እና ማራኪ የሆኑ አረንጓዴ ስፈራዎች፣በጽሞና ዝግ ብለው በመራመድ ንጹህ አየር የሚወሰዱበት ምቹ የመናፈሻ መንገድ ወዘተ ይገኙበታል፡፡
አፍሪካ ፓርክን ለየት ከሚያደረጉት ውስጥ የመጀመሪያውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመሰረቱ የአፍሪካ መሪዎች እና የአፍሪካ ህብረትን የመሰረቱ የአፍሪካ መሪዎች የተከሏቸው የመሪዎቹ ስም የተጻፉባቸው ታሪካዊ ቅርስ የሆኑ ዛፎች የሚገኙበት ስፍራ መሆኑ ነው፡፡