አ.አ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን - AACAPRAC 🇪🇹
263 subscribers
580 photos
23 videos
45 links
Download Telegram
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ገመገመ። የሩብ አመቱን ሪፖርት ያቀረቡት የኮርፖሬሽኑ እቅድ እና በጀት ሃላፊ አቶ ውብሽት አደፍርስ ሲሆኑ የኮርፖሬሽኑ የአስተዳድር ዘርፍ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ውብነት በላይ ውይይቱን መርተውታል።በእቅድ አፈጻጸም ግምገማው የኮርፖሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዎች፣ ዳይሬክተሮች ፣ የፓርክ ሃላፊዎች እና ቡድን መሪዎች የተገኙ ሲሆነ በእቅድ አፈጻጸም የነበሩ ጥንካሬ እና እጥረቶችን በመለየት በተለይ በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ የጋራ ግንዛቤ ተይዟል ።
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንጦጦ ፓርክ 4ኛ አመት እንኳን አደረሳችሁ
🌐 Website
                  www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
                 fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
                 instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
                 t.me/AACAPRAC
👉Titkok
                 www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
                 www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
                 twitter.com/AACAPRAC
Follow Like, Share
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፓሬሽን ዳይሬክተሮች፣የፓርክ ሃላፊዎች፣ቡድን መሪዎች እና ሰራተኞች የአንጦጦ ፓርክን 4ኛ አመት ምስረታ ምክንያት በማድረግ ዛሬ ምድረ ግቢውን ሲያጸዱ ውለዋል።