አ.አ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን - AACAPRAC 🇪🇹
263 subscribers
580 photos
23 videos
45 links
Download Telegram
ኮርፖሬሽኑ የሚሰጣቸዉ ዋና ዋና አገልግሎቶች
 
1)     
የመዝናኛ እና ዙ ፓርክ አገልግሎት መስጠት፤
2)      በመዝናኛ ቦታዎቻችን/ፓርኮቻችን ሁነቶችን (Events & Festivals) ማዘጋጀት፣
3)      የተለያዩ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ የቦታና ሌሎች ፋሲሊቲዎች ማመቻቸትና ማቅረብ (የቤተሰብ፣ የአብሮ አደጎች፤ የዘመዳሞች፤የጓደኛሞች፣ ጎረቤታሞች ወዘተ.)፤
4)      ለትምህርት ቤቶችና ሌሎች አካላት በፓርኮች ዉስጥ ትምህርታዊ ጉብኝቶች ማመቻቸት፣
5)      ለፎቶ እና ፊልም ቀረፃ የሚሆኑ ቦታዎች ማከራየት (ለፊልም፤ ለስፖት፤ ለሰርግ፤ ለማስታወቂያ)፤
6)      የተለያዩ ሁነቶችን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ቦታዎችን ማከራየት (ለEvents, Exhibitions & Festivals)፤
7)      አዳራሽ እና ምቹ የመናፈሻ ቦታዎችን (ደሴቶች) ማከራየት (ለሰርግ፤ለልደት ለብራይዳል እና ሌሎች ዝግጅቶች)፤
8)      የተለየዩ አዝናኝና ትምህርት ሰጪ ሁነቶችን (Events) ከግል ድርጅቶች ጋር በጋራ ማዘጋጃት፤
9)      የመዝናኛ ቦታዎችን/ፓርኮችን በከፊልም ይሁን በሙሉ ለተወሰነ ጊዜ ማከራየት፤
10)   በቀንም ይሁን ምሽት ማናቸዉንም ፕሮግራም ማዘጋጃት ለሚፈልጉ የቦታ እና ሌሎች ፋሲሊቲዎች ማመቻቸት፤
11)   የዉበት አበቦች እና የተለያዩ የዛፍ  ችግኞችን በማፍላት መሸጥ
 
 
ለበለጠ መረጃ

ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share

🌐 Website
                  www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
                 fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
                 instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
                 t.me/AACAPRAC
👉Titkok
                 www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
                 www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
                 twitter.com/AACAPRAC