* አዲስ ዙ ፓርክ/ 6 ኪሎ አንበሳ ግቢ/
አዲስ ዙ ፓርክ ሁለት ሳይቶች ያሉት ሲሆን አንዱ ስድስት ኪሎ የሚገኙው በተለምዶ አንበሳ ግቢ ተብሎ የሚጠራው መዝናኛ ስፍራ ነው ፡፡
አንበሳ ግቢ በ19 40 ዓ.ም በ1.2 ሄክታር ቦታ ላይ ለአንበሳ እና ለዱር እንስሳቶች መጠለያ ሆኖ ለህብረተሰቡ የመናፈሻነት አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ግቢው በወቅቱ ከወለጋ፣ከኢሉአባቦራ(ጎሮ) እና ከሲዳሞ የመጡ ሁለት ጥንድ ማለትም ሁለት ወንድ ሁለት ሴት አንበሶች እንዲሁም ሶስት ደበሎች የነበሩት ሲሆን በሂደትም ሰዎች አንበሶችን መጎብኘት ሲጀምሩ ፓርክ ሆኖ ተመስርቷል፡፡በዚያን ዘመን በግቢው የነበሩት አንበሶች ንጉሱ ለአደንና ለተለያዩ ጉዳዮች ወደተለያዩ ስፍራዎች ሲዘዋወሩ የአካባቢው ሰዎች በስጦታ መልክ የሰጧዋቸው እና ንጉሱ ያመጧቸው እንደነበሩ ይነገራል፡፡
በአሁኑ ወቅት አንበሳ ግቢ የተለያዩ አገልግሎቶች ተጨምረውበት የመዝናኛ እና የመናፈሸ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡በተለይ በግቢው ውስጥ በየጊዜው የሚዘጋጁ የቤተሰብ ፌስቲቫሎች፣ የህጻናት ዘመናዊ መጫዎቻ አገልግሎቶች፣ለእይታ የቀረቡ በርካታ ብርቅየ የዱር እንስሳቶች፣ልዩ ልዩ ባህላዊ እና ዘመናዊ ቁሳቁስ መሸጫ ሱቆች፣ደረጃውን የጠበቀ የካፌና የመናፈሻ አቅርቦቱ …የጎብኝዎችን ቀልብ የሚስብ አድርጎታል፡፡
6 ኪሎ አንበሳ ግቢን ከሌሎች መዝናኛ ስፍራዎች ለየት የሚያደርገው በርካታ ብርቀየ የዱር እንሳቶች በውስጡ የያዘ መሆኑ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ከ13 በላይ ዝርያ ያላቸው የዱር እንስሳቶች ይገኙበታለል።
YOU GO PARK

እንጦጦ ፓርክ የፖስ/POS/ማሽን አገልግሎት መሰጠት ጀመረ !!
ሰኔ 15/2016 ዓ .ም
አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉለሌ ዲስትሪክት ጋር በመተባበር በእንጦጦ ፓርክ በአራቱም መግቢያ በር ላይ የፓስ ማሽን አገልግሎት ዛሬ ስኔ 15/2016 ዓ. ም አስጀመረ።
ማሽኑን በማስጀመር ስነ-ስርዓቱ ላይ የኮርፓሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ፀሐይ ኪባሞ እና የኮርፓሬሽኑ የስራ አመራሮች እንዲሁም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የጉለሌ ዲስትሪክት የስራ ሃላፊዎች የተገኙ ሲሆን ኮርፓሬሽኑ በቀጣይነት በሌሎች ፓርኮችም የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ልዩ ልዩ ክፍያዎች በቴክኖሎጂ የታገዙ እና ከእጅ ንክኪ የጸዳ እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች በዘመናዊ ቴክኖሎጁ የታገዘ እና የዘመኑ እንዲሆኑ ለማድረግ የጀመረውን ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥልበት አመላክቷል።
በተያያዘ በእለቱ የኮርፓሬሽኑ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንጦጦ ፓርክን ተዟዙረው ተመልክተዋል። በምልከታውም በፓርኩ ከሚሰጡ አገልግሎቶች አንጻር ያሉ ጥንካሬ እና ድክመቶችን በመለየት በቀጣይ ፓርኩን የበለጠ ምቹ እና ሳቢ ለማድረግ መሰራት ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ አቅጣጫ ተሰጥቷል።
ለበለጠ መረጃ
ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.