አ.አ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን - AACAPRAC 🇪🇹
263 subscribers
580 photos
23 videos
45 links
Download Telegram
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ፀሐይ ኪባሞ እና የኢኮቱሪዝም ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ መዝገቡ ይስማው ከኮርፓሬሽኑ አመራር እና ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ። በትውውቁ ኮርፓሬሽኑን ውጤታማ ለማድረግ በቀጣይነት በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ የጋራ ግንዛቤ እንዱያዝ አድርገዋል።
ዋና ስራ አስኬያጅ ወ/ሮ ጸሐይ በኮርፓሬሽኑ ስር የሚተዳደሩ ፓርኮችን ተዘዋውረው ከተመለከቱ በኃላ በቀጣይ ስራዎች ዙሪያ የትኩረት አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ህጋዊ ድረ ገፅ 🇪🇹
Addis Ababa City Public Recreation Areas Adm.Corporation Official Page 🇪🇹
ለበለጠ መረጃ
ህጋዊ ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share

🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
   ዛሬ ከ1200 በላይ ተማሪዎች እና መምህራን አዲሰ ዙ ፓርክን እየበኙ ነው!!
ግንቦት 30/2016 ዓ.ም

አዲስ ዙ ፖርክን በርካታ ተማሪዎች ፣ወጣቶች ፣ህጻናት ፣ፊልም ስሪዎች ፣ታዋቂ ስዎች እና የውጭ ሃገር ዜጎች በተናጥልም ሆነ በቡድን ለመዝናናት ይመርጡታል።

በተለይ በከተማችን ውስጥ የሚገኙ በርካታ ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን በመያዝ በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ስር ወደ ሚገኙ ፓርኮች በመምጣት ጥሩ ጊዜ እያሳልፉ ይመለሳሉ።
በኮርፓሬሽኑ ስር የሚገኙ ፓርኮች ለትምህርታዊ ጉብኝት፣ለመዝናኛነትም ሆነ ለልዩ ልዩ ዝግጅቶች ምቹ ከመሆናቸውም በላይ የአገልግሎት ክፍያቸው በጣም ዝቅተኛና ተመጣጣኝ መሆኑ በብዙ ት/ቤቶች ዘንድ ተመራጭ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ።
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከ 7 በላይ ት/ቤቶች ማለትም  ቸሬ አካዳሚ፣ቀኝ አዝማች አንዳርጌ ፣ሩፍኡል ሆሊሲቭር ፣ወልታኒ፣ሊትልስታር ፣ራክኤል እና ኢንግላንድ አካዳሚ ተማሪዎች  እና መምህራን በአዱስ ዙ ፓርክ ትምህርታዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው።
ፓርኩ ለሰርግ፣ለልደት፣ለምረቃ፣ለኮንሰርት፣ለፊልም እና ሙዚቃ ቀረጻ፣ ለኢግዚቢሽን፣ለባዛር ወዘተ ምቹ አስተማማኝ እና በቂ ስፍራዎች ያሉት ሲሆን በተለይ በግቢው ውስጥ ዘመናዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የህጻናት መጫዎቻዎች እና ጣፋጭ የህጻናት  ምግቦች፣ የካፍተሪያ አገልግሎቶች ፣ውብ እና ማራኪ የሆኑ አረንጓዴ ስፍራዎች፣በጽሞና ዝግ ብለው በመራመድ ንጹህ አየር የሚወሰዱበት ምቹ የመናፈሻ መንገድ/ወክ ወይ/፣እንደፍላጎትዎ ለተለያዩ ዝግጀቶች የሚያገለግሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ደሴቶች፣ዘመናዊ የአውቶብስ አቅርቦት፣ዘመናዊ አዳራሽ፣ሰፊና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ስፍራዎች ይገኙበታል።
እናንተም በማንኛውም ጊዜ ወደ ፓርኮቻችን ኑ ደስ የሚል እና የማይረሳ ጊዜ አሳልፋችሁ ትመለሳላችሁ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ
ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ህጋዊ ድረ ገፅ 🇪🇹
Addis Ababa City Public Recreation Areas Adm.Corporation  Official Page 🇪🇹

ህጋዊ ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share

🌐 Website
                  www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
                 fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
                 instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
                 t.me/AACAPRAC
👉Titkok
                 www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
                 www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
                 twitter.com/AACAPRAC