ውድ ደንበኞቻችን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፓሬሽን እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የመተሳሰብ አመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
በኮርፓሬሽኑ ስር ያሉ ፓርኮች ለመዝናናት፣ለሰርግ፣ለልደት፣ለምረቃ፣ለኮንሰርት፣ለኢግዚቢሽን.ለባዛር ወዘተ ምቹ አስተማማኝ እና በቂ ስፍራዎች ያሏቸው ሲሆን ዘመናዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የህጻናት መጫዎቻዎች፣ውብ እና ማራኪ የሆኑ አረንጓዴ ስፈራዎች፣በጽሞና ዝግ ብለው የሚራመዱበት እና ንጹህ አየር የሚወሰዱበት ረጅም ፣የአማረና ምቹ የመናፈሻ መንገድ/ወክ ወይ/፣ ፋውንቴን ...ያሏቸውን ፓርኮችን ለጎብኝዎች ዝግጁ አድርጎ የሚጠብቃችሁ በመሆኑ በማንኛውም ጊዜ መጥታችሁ እንድትገለገሉባቸው ተጋብዘዋል!!
መልካም አዲስ ዓመት
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፓሬሽን።