yeab electronics የአብ ኤሌክትሮኒክስ
15.3K subscribers
468 photos
114 videos
26 links
origina
Download Telegram
BOMA 4 IN 1 hand blener የእንቁላል መምቻ፤ የሾርባ መፍጫ፤ ለሽንኩርት ለዳጣ ለቲማቲም ለስጋ ሀባብ እዛው ላይ ለመፍጨት አረ ምን የማይሰራው ነገር አለ ለበለጠ አጠቃቀሙን ለማየት ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ የሚሆን ምርጥ እቃ በ3300ብር ብቻ ያሉበት ድረስ ያለምንም ክፍያ እንልክሎታለን free delivery ይደውሉ 0912745225/0900766244 t.me/yeabelectronics
Crypton digital microwave 20litter
10000ብር
Free delivery
0912745225
0900766244
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ!

ዛሬ ቀኑን ሙሉ ሱቃችን ክፍት ነው 🙏
👉MINI Foldable washing machine (ተጣጣፊ ትንሹ የልብስ ማጠቢያ ማሽን)

👉መጭመቂያ ያለው 👉ከጎን የሚነቀል ውሃ ማፍሰሻ ያለው
👉 በጣም በቀላሉ የሚገለገሉበት ለአያያዝ ምቹ ዘመናዊ የልብስ ማጠብያ
👉 ተንቀሳቃሽ ቦታ የማይዝ በኤሌትሪክ የሚሠራ
👉ከቦታ ቦታ ተነንቀሳቃሽ የሆነ
👉 ለላጤ፣ ለኮንዶሚኒየም፣ ህፃን ልጅ ለቤት ቤት
👉ለልጆች ልብስ፣ ለቲሸርት ሸሚዝ ፣ ካልሲ፣ፓንት ሌሎች ቀላል እጥበቶች ሚሆን
👉ሚተጣጠፍ ሚዘረጋጋ ዘመናዊ ማጠቢያ በ4000ብር ይዘን መተናል
Free delivery
0912745225
0900766244
#ባለ ሦስት ተካፋች የልብስ ቁም ሳጥን
መደርደሪያው የሸራ የሆነ ቀለል ያለ
ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የማያስቸግር ተሰካኪዎቹ ብረት የሆኑ
ቁመት 170ሳ.ሜ
የጎን ስፋት 130ሳ.ሜ
ወደ ዉሰጥ 45 ሳ.ሜ
ልብሱ ሸራ ሲሆን
በሩ በ ዚፕ የሚዘጋ
ፍሬሙ የብረት ቱቦዎች ሲሆኑ መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው
መደቡ ልብስ መደርደሪያው የሸራ የሆነ
3700 ብር
Free delivery
0912745225 አድራሻችን አራት ኪሎ ብርሃን እና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊትለፊት ድንቅ ስራ ህንፃ አንደኛ ፎቅ የሱቅ ቁጥር 22 ያገኙናል