yeab electronics የአብ ኤሌክትሮኒክስ
15.3K subscribers
468 photos
114 videos
26 links
origina
Download Telegram
የነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል መፍጪያ
👉 ጠንካራ የማይዝግ ብረት
👉 ጠንካራ የማይካ እጄታ
250 ብር
አድራሻችን አራት ኪሎ ብርሃን እና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊትለፊት ድንቅ ስራ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ ሱቅ ቁጥር 22
0912745225
0900766244
SOKANY 12cup Orginal coffe maker
SOKANY ምርጥ የሆነ ባለ 12 ሲኒ የኤሌክትሪክ የቡና ማፊያ ይዘን መጥተናል ራሱ ይፈላል ራሱ ይቀዳል ዋጋው 3100ብር ያሉበት ድረስ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርስሎታለን

0912745225 0900766244 t.me/yeabelectronics
ሁሌም ደምበኞቹን ለየት ባለና አስደሳች አስተማማኝ እቃዎችን በማስመጣት ለማስደሰት የሚጥረው የአብ ኤሌክትሮኒክስ Foot bath massager የእግር መዘፍዘፊያ እና ማሳጅ ማረጊያ አሪፍ እቃ ይዞሎት ከተፍ ብሏል

በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሲሆን ቤቶ ሁነው በቃላሉ የእግሮትን ውበት ለመጠበቅ

እግርን በመዘፍዘፍ እግርን በማያቃጥል መልኩ ውሃውን እያፈላ እግርን ያሳምራል እንዲሁም በተጨማሪ ማኑዋሊ ማሳጅ እያደረግን በስራ ሲደክም የዋለን አካል አእምሮን ፈታ ያረጋል

ቢወጣበት የማይቆጭ አሪፍ ዘመናዊ እቃ
ዋጋ 2900 ብር ብቻ

ይደውሉ ያሉበት ድረስ በፈጣን የማድረስ አገልግሎታችን ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርስሎታለን ስልክ 0912745225/0900766244

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇
t.me/yeabelectronics
Brother brand impulse Sealer
የብረት በመሆኑ ከሌሎቹ ማሸጊያዎች ጠንካራ
የላስቲክ ማሸጊያ በኤሌክትሪክ የሚሰራ በፍጥነት እና በጥራት የመያሽግ
ፈጣን ግዜ ጉልበት የሚቆጥብ
ጠንካራ መለዋወጫ ያለዉ ስፋቱ 200ሚ.ሜ/20 ሳ.ሜ ስፋት ያላቸዉን ላስቲኮች የሚያሽግ ለተለያዩ ለባልትና እና ለቤት አገልግሎቶች የሚወል ፈጥነዉ ይውሰዱ
ዋጋ 1950 ብር
free delivery
0912745225
0900766244
ደርማ ሮለር

🟢የሚያገለግለው 🟢

👉ስስ የቆዳ መጨማደድ ካለ
👉የብጉር ጠባሳን ለመቀነስ (ሙሉ ለሙሉ አያጠፋም)
👉ለራሰ በርሀነት (ከፀጉር ማሳደጊያ ጋር ቢሆን)

🖲የላይኛው የቆዳ ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሳይደርስ የስረኛውን የቆዳ ክፍል ለማነቃቃት የተዘጋጀ መንገድ ነው።

🖲የቆዳ መጨማደድ እንዲሁም የብጉር ጠባሳ ባለበት ቦታ፣ የስረኛው የቆዳ ክፍል መዋቅር የሆኑት ንጥረነገሮች ይኮማተራሉ።

🖲እነዚህን የተኮማተሩ የቆዳ ስር መዋቅሮች በመበተን የስረኛው የቆዳ ክፍል ላይ የሚገኙ ጥቃቅን ህዋሳት አዲስ መዋቅር እንዲያመርቱ ይረዳቸዋል

🖲 ለዚህ ተግባር እነዚህ ህዋሳት የሚያመርቱት ንጥረ ነገር የከሰመ የፀጉር ስርንም የማነቃቃት አቅም አለው።

🖲ደርማ ሮለር ብቻውን ከመጠቀም ይልቅ፣ እንደታሰበለት አላማ፣ ከተጨማሪ የሚቀቡ አንቲ ኦክሲዳንቶች፣ የፀጉር ማሳደጊያዎች፣ የፀሀይ መከላከያዎች ጋር ቢሆንና እንዲሁም የቆዳ ሀኪምን አማክራችሁ ብትጠቀሙ የበለጠ ለውጥ ልታገኙበት ትችላላችሁ።

🔴መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች 🔴

👉ብጉር፣ ብጉንጅ እና ማንኛውም የቆዳ ኢንፌክሽን ያለበት ሰው
👉በቀላሉ የሚቆጣ ቆዳ ያላቸው ሰዎች
👉ቆዳቸው የሚያብጥ ጠባሳ የሚፈጥር ሰዎች
ዋጋ 750ብር
0912745225
0900766244
Saachi deep fryer
ያልተለበለበ ቆንዶ ብስኩት ቺብስ የመሳሰሉትን ለመጥበሻ
ሰሀት እና ሀይል መቆጣጠሪያ ያለው የሚያገለግል ኦሪጅናል የችብስ መጥበሻ
ዋጋ 4000ብር
free delivery
0912745225
0900766244
Sanford brand mini washing machine
ብራንድ የሆነ እቃ
ከልብስ በተጨማሪ ጫማ ማጠቢያ ብሩሽ ያለው
2.5 ኪሎ የሚይዝ የማጠብ አቅሙ
1.5 ኪሎ የመጭመቅ አቅሙ
240w የሀይል መጠን ስለሆነ በማንኛውም ሶኬት መስራት ይችላል እንዲሁም የኤሌክትሪክ ፍጆታን በአስተማማኝ መጠን ይቀንሳል
ስለእቃው በይበልጥ ለማየት ከስር ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ
ዋጋ 8500ብር
Free delivery
0912745225
0900766244
ደውለው ማዘዝ ይችላሉ