Ye-buna (የቡና)
3.09K subscribers
154 photos
73 videos
2 files
130 links
የቡና ኮንተንት የሚሰሩ ሰዎች በስጦታ ፣በአባልነት እና በሽያጭ ገንዘብ የሚያገኙበት መድረክ ነው።
ለበለጠ መረጃ https://www.ye-buna.com ይጎብኙ።
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
ኢትዮጲያ ውስጥ የመጀመርያ ፈንድ ማሰባሰብያ ፕላትፎርም!!
እንኳን ደስ አላችሁ
visit: https://ye-buna.com
1. Tip
2. Crowdfunding
3. Subscription
4. Shop
5. Donation
All in one Stay Connected
#ye-buna #dnation
https://ye-buna.com/ ለተቸገሩ ሰዎች ገንዘብ ማሰባሰብ ትችላላችሁ፡፡
ገንዘብ ለማሰባሰብ እጅግ ቀላል እና ግልፅ ነው፡፡
በየቡና መተግበርያ ላይ ገንዘብ የማሰባሰብ ጥቅሞች
1.ገንዘቡ ቀጥታ ለሚሰበሰብለት ግለሰብ የባንክ አካውንት ነው የሚገባው፡፡
2.ሰዎች በዚህ መተግበርያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 1 ድቂቃ ብቻ ነው የሚፍጅባቸው፡፡
3.ሰዎች ሁሉ ለግለሰቡ ስንት ገንዘብ እንደሚያስፈልገው ፤ ሰንት ገንዘብ እንደተሰበሰበ እና ስንት ሰዎች እንደተሳተፉ ያውቃሉ፡፡
4.የተረጂውን መረጃ social media ላይ ለማጋራት በጣም ቀላል ነው፡፡
5.በብርም በዶላርም መለገስ ያስችላል::
6.ከሁሉም ባንኮች ገንዘብ መላክ ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
👍3
የቡና ሱቅን በመጠቀም እቃዎትን በቀላሉ መሸጥ ይችላሉ።
1 ገንዘቡ በእናንተ አካዉን በቀጥታ ይገባል
2 screenshot መላክ አያስፈልግም
በየቡና መተግበርያ ላይ የሶሻል ሚድያ ተከታዮቻችሁ የምትሰሩትን ስራ ኮመንት ላይ ገብቶ ኮመንት ከመፃፍ ባሻገር ለኮንተንት ለሚሰራው ሰው ከ10 ብር እስከ 100,000 ድረስ የቡና፤የሻይ እያሉ መጋበዝ ይችላሉ
1.ገንዘቡ ቀጥታ ለሚሰበሰብለት ግለሰብ የባንክ አካውንት ነው የሚገባው፡፡
2.ሰዎች በዚህ መተግበርያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 1 ድቂቃ ብቻ ነው የሚፍጅባቸው፡፡
3.social media ላይ ለማጋራት በጣም ቀላል ነው፡፡
4.በብርም በዶላርም መለገስ ያስችላል::
5.ከሁሉም ባንኮች ገንዘብ መላክ ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com

#yebuna #donation #support #ethiopia