Ye-buna (የቡና)
2.59K subscribers
151 photos
71 videos
2 files
125 links
የቡና ኮንተንት የሚሰሩ ሰዎች በስጦታ ፣በአባልነት እና በሽያጭ ገንዘብ የሚያገኙበት መድረክ ነው።
ለበለጠ መረጃ https://www.ye-buna.com ይጎብኙ።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://ye-buna.com/HappyKidsMinistry?ref=ye_buna
የቡና ቡና ወጋ ለአንድ ሴት ቡና ጋብዙን #የኔ አበባ በሚል መሪህ ቃል የሴቶች የሚታጠብን የንፅህና መጠበቂያ ሰርተን ለመስጠት ተዘጋጅተናል ታውቃላችሁ 🤔 📈 በየቀኑ የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ የዋጋ መጨመር ለብዙ ሴት ጭንቀት እንደሆነ 🌍በአለም ላይ 20% የሚሆኑ ሴቶች በወር አበባ ምክንያት ከትምህርት ቢያንስ በወር 5/6 ቀን ይቀራሉ ብሎም ትምህርት ለሟቋረጥ ይገደዳሉ 💉ለተለያየ የማህፀን በሽታ እንደሚጋለጡ 👰‍♀️ ያለ እድሜ ጋብቻ ውስጥ እንደሚገቡ ይህ ሁሉ የንፅህና መጠበቂያ ከማጣት የሚመጣ ነው። እንደ ችግሩ ብዛት እኛም የተቻለንን ለማድረግ ለአንድ ሴት ተማሪ የሚታጠብ የንፅህና መጠበቂያ በመርዳት ቢያንስ ለ1 አመት ልናሳርፋት ወደናል እኔ 200 ብር በማገዝ እህቴን አሳርፋታለው እናንተስ #እኔም አሳርፋታለው