Ye-buna (የቡና)
2.99K subscribers
154 photos
73 videos
2 files
130 links
የቡና ኮንተንት የሚሰሩ ሰዎች በስጦታ ፣በአባልነት እና በሽያጭ ገንዘብ የሚያገኙበት መድረክ ነው።
ለበለጠ መረጃ https://www.ye-buna.com ይጎብኙ።
Download Telegram
Design Template , plugIn እንዲሁም የተለያዩ pdf ፣ video tutorial በማዘጋጀት በቀላሉ መሸጥ እንደሚችሉ ያቃሉ

የትም ቦታ ሁነው ስለየትኛውም ነገር ቢሆን Digital file በማዘጋጀት በቀላሉ መሸጥ የሚችሉበትን አንድ ፕላትፎርም ላስተዋውቃችሁ
ye-buna.com ይባላል

በኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያዊያን እንዲጠቅም የተሰራ ፕላትፎርም ሲሆን ይዞ ከመጣቸው ጠቃሚ ነገሮች አንዱ ye-buna shop ነው ይሄም ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የስራ እድል የሚፈጥር አጋጣሚ ይዞ መቶዋል

ye-buna shop እንዴት ነው ሚሰራው ?

1, ማንኛውም ዲጅታል product ያለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት የshop website host ማድረግ ሳይጠበቅበት እንዲሁም የለምንም የstore ክፍያ የፈለገውን product ye-buna shop በመጠቀም መሸጥ ይችላል

2, አንድ ግለሰብ የእርሶን product ሲገዛ Screenshoot መላክ ሳይጠበቅበት system ራሱ confirm አድርጎት ለእርሶ Notification ይልክሎታል ለገዢው ደሞ fileን በ email ይልክለታል

3, ማንኛውም ግለሰብ የናንተን product መግዛት ከፈለገ በ ብር በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች እንዲሁም ከሀገር ውጪ ካሉ በዶላር ከpaypal መክፈል ይችላሉ

4, የናንተ ስራ የተመቸው እና የሚያደንቃችሁ እናንተን ማበረታታት የፈለገ ግለሰብ እዛው ye-buna ላይ ለናንተ ye-buna tip በመጠቀም ከ 10 ብር ጀምሮ እስከ 100,000 ብር ድረስ ቲፕ መስጠት ይችላል

እነዚህን ለመጠቀም በቀላሉ ye-buna ሊንካችሁን የ ሶሻል ሚዲያ ባዮያችሁ ማድረግ ብቻ ነው
July 31, 2024
ስራዎን online ለመሸጥ ምንድን ነው ያስቸገሮት ??

የክፍያ መንገድ ከሆነ ye-buna መጠቀም ይችላሉ

Ye-buna ይዞ ከመጣቸው ጥሩ ነገሮች ye-buna shop አንዱ ነው። ይሄም ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የስራ እድል የሚፈጥር አጋጣሚ ነው

በየትኛው የስራ ዘርፍ ያላችሁ በስራችሁ ዙሪያ እንዲሁም ስለምታቁት ነገር የተለያዩ pdf , video tutorialኦችን በማዘጋጀት እንዲሁም physical product ye-buna shop በመጠቀም በቀላሉ መሸጥ ይችላሉ

ye-buna shop እንዴት ነው ሚሰራው ?

1, ማንኛውም Digital ይሁን physical product ያለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት የshop website host ማድረግ ሳይጠበቅበት እንዲሁም የለምንም የstore ክፍያ የፈለገውን product ye-buna shop በመጠቀም መሸጥ ይችላል

2, አንድ ግለሰብ የእርሶን product ሲገዛ Screenshoot መላክ ሳይጠበቅበት system ራሱ confirm አድርጎት ለእርሶ Notification ይልክሎታል

ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0939888822
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
August 9, 2024
https://ye-buna.com/help_main
if u need any help use this link 👆👆or contact us on this telegram
August 12, 2024
August 12, 2024
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Our intro is launched today if you like it rate it out of 10 🔥🔥
August 24, 2024
በየቡና መተግበርያ ላይ በገንዘብ እጥረት ምክያት ማድረግ ያልቻላችሁትን የትኛውንም ነገር እንድታደርጉ crowdfunding ማቆቆም ትችላላችሁ፡፡
1.ገንዘቡ ቀጥታ ለሚሰበሰብለት ግለሰብ የባንክ አካውንት ነው የሚገባው፡፡
2.ሰዎች በዚህ መተግበርያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 1 ድቂቃ ብቻ ነው የሚፍጅባቸው፡፡
3.social media ላይ ለማጋራት በጣም ቀላል ነው፡፡
4.በብርም በዶላርም መለገስ ያስችላል::
5.ከሁሉም ባንኮች ገንዘብ መላክ ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
August 27, 2024
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Thank You, TikTok Followers and Ye-Buna Family!

I am beyond grateful to each and every one of you for your incredible support. This success belongs to all of us—we just hit 10,000 followers on TikTok! 🙏 Your love and encouragement make everything possible. Let's keep growing and achieving amazing things together!

Thank you from the bottom of my heart!

---
August 28, 2024
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
August 29, 2024
🚀 Get Ready to Boost Your Earnings with 50 Digital Products! 🚀

💰 Want to start making money online? We've got you covered! ye-buna.com is now offering 50 premium digital products that are perfect for reselling. Start your online business today!

What's Included?

High-demand digital products
Ready to sell
Instant delivery to your customers
Don't miss this chance to turn your ideas into income! Visit ye-buna.com to explore our collection and start selling. Your success is just a click away!

👉 Explore now: ye-buna.com

#DigitalProducts #SellOnline #Entrepreneurship #Yebuna
September 1, 2024
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
High-demand digital products
Ready to sell
Instant delivery to your customers
Don't miss this chance to turn your ideas into income! Visit ye-buna.com to explore our collection and start selling. Your success is just a click away!

👉 Explore now: ye-buna.com

#DigitalProducts #SellOnline #Entrepreneurship #Yebuna
September 4, 2024
🌼🌼🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና ጠብቆ አደረሰን🌼🌼🌼
አዲሱ አመት የሰላም የጤና የበረከት ይሁንላችሁ።
መጪው አመት ከየቡና ጋር የምታ ተርፋበት ይሁን።

Visit ye-buna.com for more
September 12, 2024
The problem is solved now you can visit ye-buna.com
September 17, 2024
September 18, 2024
በቅርቡ የቡና ላይ ሶሻል ሚዲያ አካውንት መሸጫ እና መግዣ ጨምረንበታል ፡፡ ሶሻል ሚዲያ አካውንት መግዛትም መሸጥም የምትፈልጉ ልጆች እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ፡፡
#ለመሸጥ
1, ye-buna.com/login ብለው ይግቡ
2, ዳሽቦርዳቹ ላይ በግራ በኩል Account sell የሚለውን መንካት
3, account sell ውስጥ ከገባችሁ በኃላ
Listings የሚለውን መንካት
4,በስተመጨረሻ =>Add Account የሚለውን መንካት እና የምትሸጡትን አካውንት መረጃ ማስገባት፡፡
ይህን ካደረጋችሁ የቡና ቲሞች አካውንቱን ቼክ አድርገው
https://acces.ye-buna.com/ ላይ ሊስት ያደርጉታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡
➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
@yebunaET

#ለመግዛት
https://acces.ye-buna.com ይጎብኙ
September 19, 2024
September 21, 2024
September 22, 2024
⭐️ የቡና በቀላሉ ገንዘብ መቀበያ ፕላትፎርም

በየቡና መተግበርያ ላይ የሶሻል ሚድያ ተከታዮቻችሁ የምትሰሩትን ስራ ኮመንት ላይ ገብቶ ኮመንት ከመፃፍ ባሻገር ለኮንተንት ለሚሰራው ሰው ከ10 ብር እስከ 100,000 ድረስ የቡና፤የሻይ እያሉ መጋበዝ ይችላሉ

🚩.ገንዘቡ ቀጥታ ለሚሰበሰብለት ግለሰብ የባንክ አካውንት ነው የሚገባው፡፡
🚩.ሰዎች በዚህ መተግበርያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 1 ድቂቃ ብቻ ነው የሚፍጅባቸው፡፡
🚩.social media ላይ ለማጋራት በጣም ቀላል ነው፡፡
🚩.በብርም በዶላርም መለገስ ያስችላል::
🚩.ከሁሉም ባንኮች ገንዘብ መላክ ይቻላል፡፡

🌎 ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
📞 ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
📱 @ye_buna
📱 support@ye-buna.com

#yebuna #donation #support #ethiopia
September 23, 2024
በቅርቡ የቡና ላይ ሶሻል ሚዲያ አካውንት መሸጫ እና መግዣ ጨምረንበታል ፡፡ ሶሻል ሚዲያ አካውንት መግዛትም መሸጥም የምትፈልጉ ልጆች እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ፡፡
#ለመሸጥ
1, ye-buna.com/login ብለው ይግቡ
2, ዳሽቦርዳቹ ላይ በግራ በኩል Account sell የሚለውን መንካት
3, account sell ውስጥ ከገባችሁ በኃላ
Listings የሚለውን መንካት
4,በስተመጨረሻ =>Add Account የሚለውን መንካት እና የምትሸጡትን አካውንት መረጃ ማስገባት፡፡
ይህን ካደረጋችሁ የቡና ቲሞች አካውንቱን ቼክ አድርገው
https://acces.ye-buna.com/ ላይ ሊስት ያደርጉታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡
➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
@yebunaET

#ለመግዛት
https://acces.ye-buna.com ይጎብኙ
September 24, 2024
ስራዎን online ለመሸጥ ምንድን ነው ያስቸገሮት ??

የክፍያ መንገድ ከሆነ ye-buna መጠቀም ይችላሉ

Ye-buna ይዞ ከመጣቸው ጥሩ ነገሮች ye-buna shop አንዱ ነው። ይሄም ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የስራ እድል የሚፈጥር አጋጣሚ ነው

በየትኛው የስራ ዘርፍ ያላችሁ በስራችሁ ዙሪያ እንዲሁም ስለምታቁት ነገር የተለያዩ pdf , video tutorialኦችን በማዘጋጀት እንዲሁም physical product ye-buna shop በመጠቀም በቀላሉ መሸጥ ይችላሉ

ye-buna shop እንዴት ነው ሚሰራው ?

1, ማንኛውም Digital ይሁን physical product ያለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት የshop website host ማድረግ ሳይጠበቅበት እንዲሁም የለምንም የstore ክፍያ የፈለገውን product ye-buna shop በመጠቀም መሸጥ ይችላል

2, አንድ ግለሰብ የእርሶን product ሲገዛ Screenshoot መላክ ሳይጠበቅበት system ራሱ confirm አድርጎት ለእርሶ Notification ይልክሎታል

3, ማንኛውም ግለሰብ የናንተን product መግዛት ከፈለገ በ ብር በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች እንዲሁም ከሀገር ውጪ ካሉ በዶላር ከpaypal መክፈል ይችላሉ

4, የናንተ ስራ የተመቸው እና የሚያደንቃችሁ እናንተን ማበረታታት የፈለገ ግለሰብ እዛው ye-buna ላይ ለናንተ ye-buna tip በመጠቀም ከ 10 ብር ጀምሮ እስከ 100,000 ብር ድረስ ቲፕ መስጠት ይችላል

እነዚህን ለመጠቀም በቀላሉ ye-buna ሊንካችሁን የ ሶሻል ሚዲያ ባዮያችሁ ማድረግ ብቻ ነው

ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0939888822
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
September 25, 2024
September 26, 2024