Forwarded from General Wingate Students Channel (✨E l i a z 🌙 ኤ ል ያ ዝ | Элиаз)
ማስታወቂያ ለተመራቂ ሰልጣኞች
የባይንደር እና የመፅሄት ክፍያ ቀን እንዲጨመር በጠየቃችሁት መሰረት ለ10 ቀን ቀን ተጨምሮ እንደነበር ይታወቃል። በዚህም መሰረት ዛሬ ቅዳሜ 22/ 10 / 2016 ዓ.ም የመጨረሻ የክፍያ ቀን እንደሆነ ለማስታወስ እንወዳለን።

👍7
GWPTC 2016 GRADUATE TRAINEES LIST.xlsx
82.6 KB
ይህ የተመራቂዎች የተስተካከል የመጨረሻ ዝርዝር ነው፡፡ እዚህ ላይ ያልተካተተ ዲፓርትመኒቱን ያናግር
👍3❤1
ሰኞ:- ሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም
ለተመራቂ ሰልጣኞች ሲሰጥ የቆየው የኬፕለር ስልጠና ተጠቀቀ!!
ለአንድ ወር ያህል ቆይታ የነበረው የተመራቂ ሰልጣኞች የኬፕለር ስልጠና ተጠናቀቀ።
ከ200 በላይ የሚሆኑ ተመራቂ ሰልጣኞች የኬፕለር ስልጠና የወሰዱ ሲሆን የስልጠናው መሰረታዊ ዓላማ ተመራቂዎች ወደ ስራ ኢንዱስትሪው ለመግባት የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት ለማስጨበጥ እንደሆነ ተገልጿል።
ኬፕለር ተመራቂ ሰልጣኞችን ከኢንዱስትሪዎች ጋር ለማስተሳሰር እየሰራ ያለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ለተመራቂዎቹ በስራ ላይ ተግባቦት፣ በጊዜ አጠቃቀም፣ በሲቪ አዘገጃጀት፣ ወዘተ ዙሪያ ትኩረት ያደረጉ የሶፍት ስኪል ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል።
ስልጠናቸውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት የማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት የተሰጠ ሲሆን በዕለቱ መርሃ ግብር ላይ የኮሌጁ አመራር አካላት፣ የኬፕለር ካንትሪ ዳይሬክተር ሚስተር GMV፣ ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ ባለድርሻዎች እና የስልጠናው ተሳታፊ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች ተገኝተዋል።
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

👍28🙏3👌3❤1
አስቸከይ ይህ የአዲስ አበባ እና የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ የሰራተኞችን እርካታ በመለካታ አሰራሮችን መስተካከል ስለፈለገ ይህንን ፎርም ዛሬ/04-5/11/16 ዓ.ም ድረስ በአስቸከዋይ በመሙላት ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ
👍2
Forwarded from General Wingate Polytechnic college-Official channel
ይህ Automotive;Business;ICT;Electrical የ theory ተመዛኞች ዝርዝር ሲሆን የሌሎቹ ዲፓርትመንቶች ተመዛኞች ዝርዝር በየዲፓርትመንታቹ የሚገኝ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👍1