አርብ:- ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም
ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ ባለሙያዎች በኮሌጁ የPLC ስልጠና ወሰዱ!!
ከተለያዩ መንግስታዊ ድርጅቶች እና የግል ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ ባለሙያዎች በኮሌጁ ኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት የPLC ስልጠና ወሰዱ፡፡
በዚህ ስልጠና ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩብ፣ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል አገልግሎት፣ ሆራይዘን አዲስ ጎማን ጨምሮ 15 ከሚሆኑ ልዩ ልዩ ድርጅቶች የተውጣጡ 17 ባለሙያዎች 10 ቀናትን የፈጀ የPLC ስልጠና ሲወስዱ ቆይተው ዛሬ ተጠናቋል፡፡
PLC /Programmable logic control/ ማኑዋል የነበረውን የኢንዱስትሪ ስራዎች ወደ አውቶሜትድ ስርዓት በመቀየር ቁጥጥርና ክትትል የምናደርግበት ሂደት ሲሆን አሁን ላይ ኮሌጁ ለማሰልጠኛ ያስገባ አዲሱ የዘርፉ ማሽን የኢንዱስትሪዎችን ቀልብ ስቧል፡፡
የተሰጠው ስልጠና በኢንዱስትሪዎች የስልጠና ፍላጎት መሰረት ሲሆን Basic PLC እና Basic TIA Portal /Totally Integrated Automation Portal/ ሶፍትዌር ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር ከዲፓርትመንቱ ሰምተናል፡፡
የስልጠና ክፍሉን በምስራቅ አፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለማድረግ ታቅዶ ኮሌጁ ባለፈው ዓመት የ60 ሚሊዮን ብር ቁሳቁስ በመግዛት ዘርፉ ዘመኑ የደረሰበትን የወርክ ሾፕ ግብዓት እንዲኖረው ማሟላቱ አይዘነጋም፡፡
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

👍7❤5
Mishitu be winget Arteficial meda Yihen Yimslal
👍2
Notice of Class Listing
Dear Graduate Class Trainees,
We are pleased to inform you that you have been listed for the GEP soft skill training. This notice serves as a confirmation of your placement in the class, which is scheduled to begin on Today afternoon June 10, 2024. All classes are assigned to the ICT department's old building.
Sincerely,
Admasu Bekele

👍3
👍2❤1👎1
አስቸኳይ ለአጠቃላይ የኮሌጁ ሰራተኞች
ዛሬ በቀን 05/10/16 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ላይ ስለምትፈለጉ በኮሌጁ አሮጌው አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ኮሌጁ

👍1