General Wingate Polytechnic college-Official channel
9.96K subscribers
3.37K photos
43 videos
204 files
198 links
ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን።

የአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርተፍኬት ባለቤት።
Download Telegram
ማክሰኞ፡- ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም

ለኮሌጃችን ሰራተኞች እና ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!

አዲስ ዓመትን በአዲስ ህልም፣ በአዲስ ራዕይ፣ በአዲስ ተስፋ እና በአዲስ መንፈስ ለመቀበል የምንሻው በመሆኑ ዘመኑ የሰላም፣ የአንድነት፣ የፍቅር እና የዕድገት ይሆንላችሁ ዘንድ በጎ ምኞታችን ነው።
                                                                                     
የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
👍2511
ዕሁድ፦ መስከረም 5 ቀን 2017 ዓ.ም

ለኮሌጃችን የእስልምና እምነት ተከታይ ሠራተኞች፣  ሠልጣኞች  እና አጋሮቻችን በሙሉ እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣ የዕድገት እና የበጎነት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን።
                  
                    የጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
26👍17👎5
Forwarded from ስመኝ
👍2
ሐሙስ፡- መስከረም 9 ቀን 2016 ዓ.ም

               #ማስታወቂያ

  ለኮሌጃችን የውስጥ ሰራተኞች እና  ለውጪ የተቋማችን አጋር  ማኅበረሰብ በሙሉ

የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተቋማዊዩ የግል ኢንተርፕራይዝ ያደለባቸውን 9 #በሬዎች በከፍተኛ ጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚው ማህበረሰብ ለመሸጥ አቅዷል፡፡

ስለሆነም በተዘጋጀው ጥቂት የመሸጫ ቀናት ውስጥ ፈጥነው በመምጣት የመረጡትን ሰንጋ በበሬዎቹ ፎቶ ላይ በተለጠፈው የዋጋ ዝርዝር መሰረት ከፍለው መውሰድ የሚችሉ መሆኑን ስንገልጽልዎት በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ለመስቀል በዓል፣ ለተለያዩ ዝግጅቶች ወይም የስጋ አምርዎቶን ቁርጥ ለማድረግ ካሰቡ ወደየትም አይሂዱ፤ የስጋ ፍላግዎቶን ለማርካት እኛ ጋር ኑ  አስር ጊዜ ለክተው አንድ ጊዜ ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም ይላል የኮሌጁ ተቋማዊዩ የግል ኢንተርፕራይዝ፡፡

ቀንበር ያልተጫነባቸውና ጅራፍ ያላረፈባቸው የእርድ ቅልብ ሰንጋዎቻችንን መርጠው ለመግዛት ከፈለጉ
#አድራሻ፡-   ቦታ - ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ
             ስልክ - 0991824160

                  የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
👍16👎4